ተዋደን ተራርቀን
ተው ተራርቀን
አልታወቀንም ተራርቀን
የታለህ ብዬ
እስቲ ልሂድ ላግኘው
ልሸነፍ ይቅር በለኝ ብዬው
እስቲ ልሂድ ላግኘው
ልሸነፍ ይቅር በለኝ ብዬው
አጥፍቷል ይምጣ እያልኩኝ ስጠብቅህ አንተን
አንተም እኔን ትጠብቅና
ያን ሁሉ የፍቅር ጊዜዎች ይቀላሉ
የተስፋን ጥል ያሸንፉና
ዓይኔ በጣም ተርቦሃል
አውቆሃል ገላዬም ለምዶሃል
አውቆሃል አ ለምዶሃል
ዓይኔ በጣም ተርቦሃል
አውቆሃል ገላዬም ለምዶሃል
አጥቶሃል አ ለምዶሃል
(የት የት ነህ)
(የት የት ነህ)
(የት የት ነህ)
(የት የት ነህ)
እስቲ ልሂድ ላግኘው
ልመለስ ይቅር በለኝ ብዬው
ነሽ ለህይወቴ እስትንፋስ ብለኸኝ ታውቃለህ
አዎ እኔም ታስፈልገኛለህ
ተዋደን መኮራረፍ አይሆነንም በቃ
ናፈቅከኝ ይቅር በለኝ ልምጣ
ዓይኔ በጣም ተርቦሃል
አውቆሃል ገላዬም ለምዶሃል
አውቆሃል አ ለምዶሃል
ዓይኔ በጣም ተርቦሃል
አውቆሃል ገላዬም ለምዶሃል
አጥቶሃል አ ለምዶሃል
(የት የት ነህ)
(የት የት ነህ)
(የት የት ነህ)
(የት የት ነህ)
ዓይኔ እንደተራበህ ነጋ
ናፈቅከኝ አ አልቻልኩም
ዓይኔ እንደተራበህ ነጋ
አልቻልኩም ናፈቅከኝ
ዓይኔ በጣም ተርቦሃል
አውቆሃል ገላዬም ለምዶሃል
አውቆሃል አ ለምዶሃል
ዓይኔ በጣም ተርቦሃል
አውቆሃል ገላዬም ለምዶሃል
አጥቶሃል አ ለምዶሃል
ዓይኔ በጣም ተርቦሃል
አውቆሃል ገላዬም ለምዶሃል
አውቆሃል አ ለምዶሃል
ዓይኔ በጣም ተርቦሃል
አውቆሃል ገላዬም ለምዶሃል
አጥቶሃል አ ለምዶሃል
ተዋደን ተራርቀን
ተው ተራርቀን
አልታወቀንም ተራርቀን
የታለህ ብዬ
ተው
Поcмотреть все песни артиста
Другие альбомы исполнителя