ያገኙኝ
ያገኙኝ ሰዎች በመንገዴ
ስለኔ ብዙ ይሉኛል
ባላልፈውም ችላ ብዬ
ሚዛኑ ያንተ ይደፋል
አዎ ያገኙኝ ሰዎች በመንገዴ
ስለኔ ብዙ ይሉኛል
ባላልፈውም እንደቀልድ ወሬ
ሚዛኑ ያንተ ይደፋል
ምታወራው ነው ስለኖርከው
ሚሰማህ አንድ ውሸት የኔ ነው
ይመስለኛል የኔን ጉዞ
የምትነግረኝ ቀድመኸኝ ኖረህ
በለኝ ብዙ በለኝ በለኝ
አውራኝ ስለምታውቀው መልዕክተኛ
በለኝ ብዙ በለኝ በለኝ
አውራኝ ስለምታውቀው መልዕክተኛ
(መልዕክተኛ መልዕክተኛ)
(አዎ በለኝ በለኝ በለኝ)
ያልከኝን ሳስበው አንድ አንዴ
ያለምኩት ይመስለኛል
የኔና ያንተ ብቻ ዓለም ውስጥ ሳላስብ ይከተኛል
ኦው ያልከኝን ሳስበው አልፌ ልክ ነህ ከውቀኸኛል
የኔን ሀሳብ ልክ እንደኔ አይተኸዋል
ምታወራው ነው ስለኖርከው
ሚሰማህ አንድ ውሸት የኔ ነው
ይመስለኛል የኔን ጉዞ
የምትነግረኝ ቀድመኸኝ ኖረህ
በለኝ ብዙ በለኝ በለኝ
አውራኝ ስለምታውቀው መልዕክተኛ
በለኝ ብዙ በለኝ በለኝ
አውራኝ ስለምታውቀው መልዕክተኛ
(መልዕክተኛ መልዕክተኛ)
(አዎ በለኝ በለኝ በለኝ)
መልዕክተኛ የተላከ ለጉድለቴ መልዕክተኛ ነው
መልዕክተኛ እንዲታየኝ ህይወት አምሮ መልዕክተኛ
አዎ በለኝ ብዙ በለኝ በለኝ
አውራው ስለምታውቀው መልዕክተኛ
አዎ በለኝ በለኝ በዙ በለኝ
አውራኝ ስለምታውቀው መልዕክተኛ
ኢዮ-ይ
መልዕክተኛ የተላከ ለጉድለቴ መልዕክተኛ ነው
መልዕክተኛ እንዲታየኝ ህይወት አምሮ መልዕክተኛ
አዎ በለኝ ብዙ በለኝ - በለኝ
አውራው ስለምታውቀው (መልዕክተኛው)
አዎ በለኝ በለኝ በዙ በለኝ
አውራኝ ስለምታውቀው መልዕክተኛው
መልክተኛው
አዎ በለኝ በለኝ በዙ በለኝ
አውራኝ ስለምታውቀው መልዕክተኛው
መልክተኛው
Поcмотреть все песни артиста
Другие альбомы исполнителя