ሰበበኛ ሰው
አይናፍቀው
ያሳለፍነው ጊዜ
መኳረፋችን ከዛ ፍቅራችን
ወድጄህ ነበር እኔ አልካድኩም
ግን አንተ ከኔ ጋር አልነበርክም
ጀመረው ደሞ ኡፋ!
ለሁሉም ጥፋቶች
አለው ምክንያት ሰበብ ሁሌም
ሊቀስር ነው ጣቱን
ሰበበኛ ሰው
ሰለቸኝ ደሞ ኡፋ!
ይቅርታ ሲለኝ እንኳን
ሳያምን ነው ስላልጠፋው
መቼም አይገባው
ሰበበኛ ሰው
አትሆንም ለኔ
ካንተ በላይ ነው
ለኔ የሚገባው
ገብቶኛል ዛሬ
ሰበበኛ ሰው
አትሆንም ለኔ
እንደወደኩህ ስቆርጥም በአንዴ ነው
ገብቶኛል እኔ
ሰበበኛ ሰው
ሳትሆን መፍትሔው ላይ
አንተ ጭቅጭቁን ነው ልክ የሆንከው
እውነቱን መቀበል ካቃተህ
መንገዱ ለየቅል ነው
አሁን ተው
ወድጄህ ነበር እኔ አልካድኩም
ግን አንተ ከኔ ጋር አልነበርክም
ሰበበኛ ሰው
ጀመረው ደሞ ኡፋ!
ለሁሉም ጥፋቶች
አለው ምክንያት ሰበብ ሁሌም
ሊቀስር ነው ጣቱን
ሰበበኛ ሰው
ሰለቸኝ ደሞ ኡፋ!
ይቅርታ ሲለኝ እንኳን
ሳያምን ነው ስላልጠፋው
መቼም አይገባው
ሰበበኛ ሰው
አትሆንም ለኔ
ካንተ በላይ ነው
ለኔ የሚገባው
ገብቶኛል ዛሬ
ሰበበኛ ሰው
አትሆንም ለኔ
እንደወደድኩህ
ስቆርጥም በአንዴ ነው
ገብቶኛል እኔ
ሰበበኛ ሰው
አለፈ ያኔ
አትሆንም ለኔ
ሰበበኛ
አልችልም ዛሬ
♪
አትሆንም ለኔ አትሆነኝም
አትሆንም ለኔ
ካንተ በላይ ነው
ለኔ የሚገባው
ገብቶኛል ዛሬስ
አትሆንም ለኔ
እንደወደድኩህ
ስቆርጥም በአንዴ ነው
ገብቶኛል እኔ
ሰበበኛ ሰው
አትሆንም ለኔ
ካንተ በላይ ነው
ለኔ የሚገባው
ገብቶኛል ዛሬ
ሰበበኛ ሰው
አትሆንም ለኔ
እንደወደድኩህ
ስቆርጥም በአንዴ ነው
ከፍቶኛል እኔ
ሰበበኛ ሰው
Поcмотреть все песни артиста
Другие альбомы исполнителя