ዓይንህ ያወራል አይቼዋለው
ሳትነግረኝ አውቄዋለሁ
ሳላይህ ድክም
አዲስ ሰሜት ነው
ፍቅር ያመጣው ችላ አንበለው
ዛሬ አይደገም
ልትደብቀኝ አትችልም
አለ ይታያል አንተም ጋር ሰሜቱ
አትበለኝ በኋላ አልችልም
እንደቀልድ ያልፋል ቀን በቀላሉ
አይተኸኛል አይቼሀለው
ሳላወራህ ገብቼሀለው
አንተም ፈልገሀል ፈልጌሀለው
ስሜቴ ገብቶሃል አውቃለው
ዓይንህ ፈልጎ ከሰው መሀል
ሲያየኝ ደስ ይለዋል
ዛሬ አይደገም
አትጠራጠር አንተን ብቻ ነው
የኔም ልብ የሚለው
ዛሬ አይደገም
ልትደብቀኝ አትችልም
አለው ይታያል አንተም ጋር ስሜቱ
አትበለኝ በኋላ አልችልም
እንደቀልድ ያልፋል ቀን በቀላሉ
አይተኸኛል አይቼሀለው
ሳላወራህ ገብቼሀለው
አንተም ፈልገሀል ፈልጌሀለው
ስሜቴ ገብቶሃል አውቃለው
የኔ አማላይ ስታምር ስትስብ
ደስ ትላለህ ስታፍር ስትስቅ
የኔ አማላይ ደስታ ሊገለኝ ነው
ስላየኸኝ ስላገኘውህ
አይተኸኛል አይቼሀለው
ሳላወራህ ገብቼሀለው
አንተም ፈልገሀል ፈልጌሀለው
ስሜቴ ገብቶሃል አውቃለው
አይተኸኛል አይቼሀለው
ሳላወራህ ገብቼሀለው
አንተም ፈልገሀል ፈልጌሀለው
ስሜቴ ገብቶሃል አውቃለው
አሃ-አሃ
ሳላወራህ ገብቼሀለው
አንተም ፈልገሀል ፈልጌሀለው
አሃ-አሃ
ስሜቴ ገብቶሃል አውቃለው
አይተኸኛል አይቼሀለው
አሃ-አሃ
ሳላወራህ ገብቼሀለው
አንተም ፈልገሀል ፈልጌሀለው
አሃ-አሃ
ስሜቴ ገብቶሃል አውቃለው
Поcмотреть все песни артиста
Другие альбомы исполнителя