ኤይ ትጋ ... ኤይ
♪
አንተ ጋ አርገው ልብህ ጋ
ህልምህ ያንተ ነው ያንተ ብቻ
ምትወደው ልባም ህይወቱ ያወራል ሰው
አንተ ጋ ይሁን ልብህ ጋ
ሁሌም ከደስታ ጋ
አያገባው ሰው የራሱ አለው ሚያስበዉ
Yeah
ግድ የለም ትጋ ሁሉን አድሎሀል
አድነው ያንተን አው ያለው እጅህ ላይ
እስቲ ጠይቀው ራስህን
ውስጥህ ምን ይልሀል
ማንንም ባትሰማም ልብ ይነግራል
ግድየለም ትጋ ሁሉን አድሎሀል
አድነው ያንተን አው ያለው እጅህ ላይ
እስቲ ጠይቀው ራስህን ውስጥህ ምን ይልሀል
ማንንም ባትሰማም ልብ ይነግራል
♪
ልክ ልኩን ስትሰራ ግርማ ሞገስህ ይበዛና
የውስጥ ውበት ሰላም ነው ይታያል ወጥቶ ሰው ጋ
የቆምክለትን ካወቅክና ከራስህ ጋ ከተግባባህ
ልበ ሙሉ ነህ አንተማ ልክ ነህ በቃ ቀጥላ
ግድ የለም ትጋ ሁሉን አድሎሀል
አድነው ያንተን አው ያለው እጅህ ላይ
እስቲ ጠይቀው ራስህን ውስጥህ ምን ይልሀል
ማንንም ባትሰማም ልብ ይነግራል
ግድየለም ትጋ ሁሉን አድሎሀል
አድነው ያንተን አ አው
ያለው እጅህ ላይ
እስቲ ጠይቀው ራስህን ውስጥህ ምን ይልሀል
ማንንም ባትሰማም ልብ ይነግራል
Поcмотреть все песни артиста
Другие альбомы исполнителя