Yeah Yeah
Drop it down let it go
Oh just like that
ህይወቴን ስኖረው በደስታ በፈካ ፊት
ለሌላውም ቡራኬ ሰጥቶኛል ፈጣሪ
'ሚገባኝ ጥሩ ቀና ፍቅር ነው እኔ
አልገባሁህም ሂድ አዪሂ
በህይወት የተሰጠኝ ነገር ለኔ በቂ ነው
ይባላል ካገኙት የእውነት ፍቅር ፈውስ ነው
ባትኖር ነው የሚሻለው
ያንተን ሳየው ሕመም ነው
Yeah ሂድ
ሂሂሂሂሂድ ሂሂሂሂሂድ (ሳትኖር) ሂሂሂሂሂድ
መስሎህ ሳትኖር አትኑር
ሂሂሂሂሂድ ሂሂሂሂሂድ (ሳትኖር) ሂሂሂሂሂድ
እየኖርክ መስሎህ አትኑር
ሳይህ ሁሌ ሳልፍ ላይ የት ሊደርስ ብዬ እስኪ
ያሳመንከኝ መስሎህ የማልኖር ካንተ ውጪ
አይ መድከምህ
ከመኖር በላይ መጨነቅህ
መካብህ እላይ ነቅህ
በህይወት የተሰጠኝ ነገር ለኔ በቂ ነው
ይባላል ካገኙት የእውነት ፍቅር ፈውስ ነው
ባትኖር ነው የሚሻለው
ያንተን ሳየው ሕመም ነው
Yeah ሂድ
ሂሂሂሂሂድ ሂሂሂሂሂድ (ሳትኖር) ሂሂሂሂሂድ
መስሎህ ሳትኖር አትኑር
ሂሂሂሂሂድ ሂሂሂሂሂድ (ሳትኖር) ሂሂሂሂሂድ
እየኖርክ መስሎህ አትኑር
ላንተም ለኔም ልወስን እኔ
የሌለው መግባባት በርግጥ ላይሆን
ከምንለፋ የውሸት እንዲህ
ግዴለም አዎ ሂድ
አዎ ሂድ
ሂሂሂሂሂድ (ሳትኖር) ሂሂሂሂሂድ (ሳትኖር) ሂሂሂሂሂድ
መስሎህ ሳትኖር አትኑር
ሂሂሂሂሂድ ሂሂሂሂሂድ (ሳትኖር) ሂሂሂሂሂድ
እየኖርክ መስሎህ አትኑር
ሂሂሂሂሂድ (ሳትኖር) ሂሂሂሂሂድ (ሳትኖር) ሂሂሂሂሂድ
መስሎህ ሳትኖር አትኑር
ሂሂሂሂሂድ ሂሂሂሂሂድ (ሳትኖር) ሂሂሂሂሂድ
እየኖርክ መስሎህ አትኑር
Поcмотреть все песни артиста
Другие альбомы исполнителя