Kishore Kumar Hits

Sayat Demissie - Aynie Siyayh текст песни

Исполнитель: Sayat Demissie

альбом: Kihe 3, Vol. 1


በፈገግታ አልቻልኩም በማሳሳቅ
ደስ የሚለኝን ልጅ ሃሳቡን መስረቅ
ብጠጋዉ አልሆነም ከጎኑም ብቆም
ሃሳቡ ሌላ ጋ ዞሮ እሱ አያይም
ልቤ አንተ ጋር ነው ብታቅ ያለው
ላፍታ እንድታወራኝ እፈልጋለው
መጀመሪያዬ ነዉ ሳይህ ዛሬ
ሁሉን ነገር ረሳሁ ባይህ ዙሬ
ያደኩበትን የናቴን ያባቴን ክብር ሳልተው የሰጠኝን እሳት ደፍሬ እንዴት ላዉራው
በነፃነቴ ቢሆንም ያደኩት ባባቴ ቤት
ይሄ አይመስለኝም ሰርዓቱ የሴትነት
ልሂድ አልሂድ መጠባበቁ ሲያስጨንቀኝ
ለምን አያይም አምሮብኝ የለ ግራ አጋባኝ
በግዜ ቤቴ ለመሄድ ወስኜ የነበርኩት ልጅ ቀረሁኝ ፈዝዤ
በግዜ ቤቴ ለመሄድ ወስኜ
የነበርኩት ልጅ ቀረሁኝ ፈዝዤ
በፈገግታ አልቻልኩም በማሳሳቅ
ደስ የሚለኝን ልጅ ሃሳቡን መስረቅ
ብጠጋዉ አልሆነም ከጎኑ ብቆም ሃሳቡ ሌላ ጋ ዞሮ እሱ አያይም
ልቤ አንተ ጋነዉ ብታቅ ያለው
ላፍታ እንድታወራኝ እፈልጋለው
መጀመሪያዬ ነዉ ሳይህ ዛሬ
ሁሉን ነገር ረሳሁ ባይህ ዙሬ
ምሽቱ ዉብ ሆኖ በጨረቃ ድምቀት ብማረክም ማጣጣም አቃተኝ መረጋጋት አልቻልኩም
ዉበቱ ይሁን ሳቁ ቁመናዉ ወይ መልኩ መልሱ
ጠፋኝ
ሃያል ነዉ ሞገሱ በርቀት ልቤን ቀማኝ
ልሂድ አልሂድ መጠባበቁ ሲያስጨንቀኝ
ለምን አያይም አምሮብኝ የለ ግራ አጋባኝ በግዜ ቤቴን ለመሄድ ወስኜ
የነበርኩት ልጅ ቀረሁኝ ፈዝዤ
በግዜ ቤቴን ለመሄድ ወስኜ
የነበርኩት ልጅ ቀረሁኝ ፈዝዤ
በግዜ ቤቴን ለመሄድ ወስኜ
የነበርኩት ልጅ ቀረሁኝ ፈዝዤ በግዜ ቤቴን ለመሄድ ወስኜ
የነበርኩት ልጅ ቀረሁኝ ፈዝዤ
በግዜ ቤቴን ለመሄድ ወስኜ
የነበርኩት ልጅ ቀረሁኝ ፈዝዤ
በግዜ ቤቴን ለመሄድ ወስኜ
የነበርኩት ልጅ ቀረሁኝ ፈዝዤ በግዜ ቤቴን ለመሄድ ወስኜ
የነበርኩት ልጅ ቀረሁኝ ፈዝዤ

Поcмотреть все песни артиста

Другие альбомы исполнителя

Похожие исполнители