Kishore Kumar Hits

Alemayehu Eshete - Yihew Deretish New текст песни

Исполнитель: Alemayehu Eshete

альбом: The Best of...


ይሄው ደረተሽ ነው
ያጣላኝ እኔን፤
ይሄው ደረተሽ ነው
ያጣላኝ እኔን፤
እስኪ ሸፈን አርጊው
ያጡት እንደሆን።
ደረቴን ብዳብስ
አጣሁኝ ልቤን፤
ደረቴን ብዳብስ
አጣሁኝ ልቤን፤
ወዳንቺ መጥቶ እንደው
አበጀው ይሁን።
ያባት እዳ ለልጅ
ይባል ነበር ዱሮ፤
ያባት እዳ ለልጅ
ይባል ነበር ዱሮ፤
ባ'ያት እዳ ገባሁ
እኔማ ዘንዱሮ።
ባ'ያት እዳ ገባሁ
እኔማ ዘንዱሮ።
ያባት እዳ ለልጅ
ይባል ነበር ዱሮ፤
ያባት እዳ ለልጅ
ይባል ነበር ዱሮ፤
ባ'ያት እዳ ገባሁ
እኔማ ዘንዱሮ።
ዋርዳና ግራጫ
ቀለመ ደማቄ፤
እንዳንቺ ያለ በቅሎ
አይቼም አላውቅ፤
ዋርዳና ግራጫ
ቀለመ ደማቄ፤
እንዳንቺ ያለ በቅሎ
አይቼም አላውቅ!
ይሄው ደረተሽ ነው
ያጣላኝ እኔን፤
ይሄው ደረተሽ ነው
ያጣላኝ እኔን፤
እስኪ ሸፈን አርጊው
ያጡት እንደሆን።
እቃ ከመንገድ ዳር
ለምን አኖራችሁ
እቃ ከመንገድ ዳር
ለምን አኖራችሁ
ውጪውጩን ስታይ
ሰበረችላችሁ
ውጪውጩን ስታይ
ሰበረችላችሁ
እቃ ከመንገድ ዳር
ለምን አኖራችሁ
እቃ ከመንገድ ዳር
ለምን አኖራችሁ
ደጁ ደጁን ስታይ
ሰበረችላችሁ
እዘኑልኝ ለኔ?????
እሷስ??? ትጠጋለች ከሰው
እዘኑልኝ ለኔ?????
እሷስ??? ትጠጋለች ከሰው
ህእ ህእ
እዝዝ ህእ
እዝዝዝ ስስስ
ያባት እዳ ለልጅ
ይባል ነበር ዱሮ
ያባት እዳ ለልጅ
ይባል ነበር ዱሮ
ባ'ያት እዳ ገባሁ
እኔማ ዘንዱሮ
ባ'ያት እዳ ገባሁ
እኔማ ዘንዱሮ
ያባት እዳ ለልጅ
ይባል ነበር ዱሮ
ያባት እዳ ለልጅ
ይባል ነበር ዱሮ
ባ'ያት እዳ ገባሁ
እኔማ ዘንዱሮ
ዋርዳና ግራጫ
ቀለመ ደማቄ
እንዳንቺ ያለ በቅሎ
አይቼም አላውቅ
ዋርዳና ግራጫ
ቀለመ ደማቄ
እንዳንቺ ያለ በቅሎ
አይቼም አላውቅ
ሂድ እንግዲህ
ህህህ እስክስ ህህህ
ሆሆ ሆይይይ
እ እእ ህእ

Поcмотреть все песни артиста

Другие альбомы исполнителя

Похожие исполнители

Gigi

Исполнитель