Kishore Kumar Hits

Endale Woldegiorgis - Satnekagn текст песни

Исполнитель: Endale Woldegiorgis

альбом: Hyaw Minch


ሳትነካኝ ሳትነካኝ አልውጣ ከዚህ
ሳትነካኝ አልውጣ ከዚህ
ይፈውስ ይዳሰኝ እጅህ
ይፈውስ ይዳሰኝ እጅህ
ይፈውስ ይዳሰኝ እጅህ
ይፈውስ ይዳሰኝ እጅህ
እጅህ ነው የሚያጸናኝ የሚያጽናናኝ
እጅህ ነው ከስብራቴ ሚጠግነኝ
እጅህ ነው የሚያብስልኝ የልቤን እምባ
እጅህ ነው ደስታን ሚሰጠኝ ቤትህ ስገባ
ይፈውስ ይዳሰኝ እጅህ
ይፈውስ ይዳሰኝ እጅህ
ይፈውስ ይዳሰኝ እጅህ
ይፈውስ ይዳሰኝ እጅህ
ላይ ላዬን ሳይሆን ልቤን የሚነካ
ጥሻውን ውስጠቴን በፍቅር ሚያንኳኳ
ሚነቀል ነቅሎ ሚተከል ተክሎ
የሚለውጠኝ ሌላ አድርጐ
እጅህ እጅህ የእኔ ወዳጅ እጅህ
እጅህ እጅህ የእኔ ወዳጅ እጅህ
ይፈውስ ይዳሰኝ እጅህ
ይፈውስ ይዳሰኝ እጅህ
ይፈውስ ይዳሰኝ እጅህ
ይፈውስ ይዳሰኝ እጅህ

Поcмотреть все песни артиста

Другие альбомы исполнителя

Похожие исполнители