ላመልክህ የተገባህ ጌታ አንተ ነህ
ላመልክህ የተገባህ ጌታ አንተ ነህ
ላመልክህ የተገባህ ጌታ አንተ ነህ
ላመልክህ የተገባህ ጌታ አንተ ነህ
ጌታ ጌታ ጌታ ጌታ ምሥጋናዬን እንካ
ጌታ ጌታ ጌታ ጌታ አምልኮዬን እንካ
ጌታ ጌታ ጌታ ጌታ ምሥጋናዬን እንካ
ጌታ ጌታ ጌታ ጌታ አምልኮዬን እንካ
የማንንነቴ ምንጭ መገኛ ለሆንከው
አምልኮ የሚገባው ለአንተ
የሕይወት እስትንፋስ በውስጤ ላኖርከው
አምልኮ የሚገባው ለአንተ
በአምሳልህ ፈጥረኸኝ አልሰግድም ለሌላ
አምልኮ የሚገባው ለአንተ
አምላክ ከአንተ በቀር ሚሆን የለምና
አምልኮ የሚገባው ለአንተ
ቢያጨበጭብ እጄ እልል ቢል ምላሴ
ስምህን ብትባርክ አምልጪ ያልካት ነፍሴ
ሁሉን ቻይነትህ ለእኔ ተገልጦ ነው
ምሥጋና አምልኮዬ ይገባሃል ምለው
መገኛዬ ነህ መገኛዬ
ለአንተ ብቻ ነው ምሥጋናዬ
ፈጣሪዬ ነህ ፈጣሪዬ
ለአንተ ብቻ ነው አምልኮዬ
ጌታ ጌታ ጌታ ጌታ ምሥጋናዬን እንካ
ጌታ ጌታ ጌታ ጌታ አምልኮዬን እንካ
ጌታ ጌታ ጌታ ጌታ ምሥጋናዬን እንካ
ጌታ ጌታ ጌታ ጌታ አምልኮዬን እንካ
ነፍሴን ከከበባት የሆንክላት መዳን
ውላ እንድታድር በሰላምህ ድንኳን
የሕይወቴ ተስፋ እንዲያልፍ ከምድር
ዓይኖቼን ያበራህ ለሰማዩ ሚስጥር
ቢያጨበጭብ እጄ እልል ቢል ምላሴ
ስምህን ብትባርክ አምልጪ ያልካት ነፍሴ
ሁሉን ቻይነትህ ለእኔ ተገልጦ ነው
ምሥጋና አምልኮዬ ይገባሃል ምለው
መገኛዬ ነህ መገኛዬ
ለአንተ ብቻ ነው ምሥጋናዬ
ፈጣሪዬ ነህ ፈጣሪዬ
ለአንተ ብቻ ነው አምልኮዬ
ላመልክህ የተገባህ ጌታ አንተ ነህ
ላመልክህ የተገባህ ጌታ አንተ ነህ
ላመልክህ የተገባህ ጌታ አንተ ነህ
ላመልክህ የተገባህ ጌታ አንተ ነህ
ጌታ ጌታ ጌታ ጌታ ምሥጋናዬን እንካ
ጌታ ጌታ ጌታ ጌታ አምልኮዬን እንካ
ጌታ ጌታ ጌታ ጌታ ምሥጋናዬን እንካ
ጌታ ጌታ ጌታ ጌታ አምልኮዬን እንካ
ይሄው ይሄው ምሥጋናዬ ጌታ የአንተ ነው
ይሄው ይሄው አምልኮዬ ጌታ የአንተ ነው
ይሄው ይሄው ምሥጋናዬ ጌታ የአንተ ነው
ይሄው ይሄው አምልኮዬ ጌታ የአንተ ነው
ጌታ ጌታ ጌታ ጌታ ምሥጋናዬን እንካ
ጌታ ጌታ ጌታ ጌታ አምልኮዬን እንካ
ጌታ ጌታ ጌታ ጌታ ምሥጋናዬን እንካ
ጌታ ጌታ ጌታ ጌታ አምልኮዬን እንካ
Поcмотреть все песни артиста
Другие альбомы исполнителя