ሁል ጊዜ ትክክል ነህ
ሁል ጊዜ አዋቂ ነህ
ሁል ጊዜ ትክክል ነህ
ሁል ጊዜ አዋቂ ነህ
ከአንተ ጋር እስማማለሁ
ፈቃድህ ይሁን እላለው
ከአንተ ጋር እስማማለሁ
ፈቃድህ ይሁን እላለው
ከአንተ ጋር እስማማለሁ
ፈቃድህ ይሁን እላለው
ፈቃድህ ሁሌም ነው መልካም
ስትሰራ አትሳሳትም
ፈቃድህ ሁሌም ነው መልካም
ስትሰራ አትሳሳትም
ቢገባኝም ባይገባኝም
ሳታዉቀው የሚሆን የለም
ቢገባኝም ባይገባኝም
ሳታዉቀው የሚሆን የለም
ከታዘዝኩት ትእዛዝ
በምድራዊ ሃሳብ እንዳልያዝ
ከታዘዝኩት ትእዛዝ
በምድራዊ ኑሮ እንዳልያዝ
አይኖቼን አቀናለው
በላይ ያለውን እሻለው
አይኖቼን አቀናለው
በላይ ያለውን እሻለው
አይኖቼን አቀናለው
በላይ ያለውን እሻለው
ሳስበው በላይ ያለውን
ዘላለም የሚኖረውን
ሳስበው በላይ ያለውን
አምላኬ ያዘጋጀውን
አይን ያላየዉን
ጆሮ ያልሰማዉን
አይን ያላየዉን
ጆሮ ያልሰማዉን
ክብር ነው ያለው (፮×)
አይን ያላየዉን
ክብር ነው ያለው (፪×)
ጆሮ ያልሰማሁን
ክብር ነው ያለው (፪×)
ከታዘዝኩት ትእዛዝ
በምድራዊ ሃሳብ እንዳልያዝ
ኦኦ ከታዘዝኩት ትእዛዝ
በምድራዊ ኑሮ እንዳልያዝ
አይኖቼን አቀናለው
በላይ ያለውን እሻለው
አይኖቼን አቀናለው
በላይ ያለውን እሻለው
አይኖቼን አቀናለው
በላይ ያለውን እሻለው
ሳስበው በላይ ያለውን
በአብ ቀኝ የተቀመጠዉን
ሳስበው በላይ በላይ ያለውን
ሙሺራዬ የሚወስደኝን
አየዋለው አገኘዋለው
አየዋለው አገኘዋለው
ደስታዬ ነው (፪×)
ዘላለሜ ነው (፪×)
እየሱሴ ነው (፪×)
ደስታዬ ነው (፪×)
ፍስሀዬ ነው (፪×)
ዘላለሜ ነው (፪×)
እየሱሴ ነው (፪×)
Поcмотреть все песни артиста
Другие альбомы исполнителя