Kishore Kumar Hits

Tekeste Getnet - Bele Dehina Wita текст песни

Исполнитель: Tekeste Getnet

альбом: Deg Neh , Vol. 5


በል ደህና ውጣ በል ደህና ግባ
ተብያለሁ ልቤ እንዳይሰጋ ልቤ እንዳይሰጋ
ምንም አይቆምም ከፊት ለፊቴ
ተረክቦኛል እጁ ላይ ነው ቤቴ
እጁ ላይ ነው ቤቴ እጁ ላይ ነው ቤቴ
እጁ ላይ ነው ቤቴ እጁ ላይ ነው ቤቴ
እጁ ላይ ነው ቤቴ እጁ ላይ ነው ቤቴ
እጁ ላይ ነው ቤቴ እጁ ላይ ነው ቤቴ
ኮራ በል እንጂ ዛሬማ ኮራ በል
ቀና ብለህ ሂድ ደፋ ደፋ አትበል
ኑር ሰላም ብሎ ዘላለሜን ያዘው
ክብር ይሁንለት ልቤን ላሳረፈው
ኮራ በል እንጂ ዛሬማ ኮራ በል
ቀና ብለህ ሂድ ደፋ ደፋ አትበል
ኑር ሰላም ብሎ ዘላለሜን ያዘው
ክብር ይሁንለት ልቤን ላሳረፈው
ቅጥር ቀጠረልኝ ጠላት የማይደፍረው
ቅጥር ቀጠረልኝ ጠላት የማይደፍረው
ታዲያ ምን አሰጋኝ ዙሪያዬን ቢዞረው
የምታመንበት ጌታ ከኔ ጋር ነው
ከኔ ጋር ነው ጌታ ከኔ ጋር ነው
ይረፍ እንጂ ልቤን ምን አሰጋው
ከኔ ጋር ነው ጌታ ከኔ ጋር ነው
ይረፍ እንጂ ልቤን ምን አሰጋው
አይዞህ ብሎኛል ሁሉን ቻይ አባቴ
ተደላደልኩኝ ጸናልኝ ጉልበቴ
ያለማቋረጥ ጠላቴ ቢዞረኝ
ጌታዬን ይዤ ኧረ ምን አሰጋኝ
አይዞህ ብሎኛል ሁሉን ቻይ አባቴ
ተደላደልኩኝ ጸናልኝ ጉልበቴ
ያለማቋረጥ ጠላቴ ቢዞረኝ
ጌታዬን ይዤ ኧረ ምን አሰጋኝ
ቅጥር ቀጠረልኝ ጠላት የማይደፍረው
ቅጥር ቀጠረልኝ ጠላት የማይደፍረው
ታዲያ ምን አሰጋኝ ዙሪያዬን ቢዞረው
የምታመንበት ጌታ ከኔ ጋር ነው
ከኔ ጋር ነው ጌታ ከኔ ጋር ነው
ይረፍ እንጂ ልቤን ምን አሰጋው
ከኔ ጋር ነው ጌታ ከኔ ጋር ነው
ይረፍ እንጂ ልቤን ምን አሰጋው

Поcмотреть все песни артиста

Другие альбомы исполнителя

Похожие исполнители