ከሠማያት በላይ ያለሀው
ረድኤታችን የሆንከው
ከደመናት በላይ ተራምደሀል
እግዚአብሔር ማንስ ይመስልሀል
ከሠማያት በላይ ያለሀው
ረድኤታችን የሆንከው
ከደመናት በላይ ተራምደሀል
እግዚአብሔር ማንስ ይመስልሀል
ማነው ሰማይን የሠራ
ማነው ምድርን ያፀና
ሌላው ካንተ በቀር የለም
ጌታ ነህ ክበር ለዘለዓለም
ማነው ሰማይን የሠራ
ማነው ምድርን ያፀና
ሌላው ካንተ በቀር የለም
ጌታ ነህ ክበር ለዘለዓለም
ጌታ ክበር ለዘለዓለም
ጌታ ንገስ ለዘለዓለም
ጌታ ክበር ለዘለዓለም
ጌታ ንገስ ለዘለዓለም
ይነሳና እስኪ ይናገር
አምላክ ማነው ከአንተስ በቀር
በጉልበትህ ፅናት ተራምደህ
ትኖራለህ ሁሌም ጊዜ ከብረህ
ይነሳና እስኪ ይናገር
አምላክ ማነው ከአንተስ በቀር
በጉልበትህ ፅናት ተራምደህ
ትኖራለህ ሁሌም ጊዜ ከብረህ
ታላቅነትህ ቢወራ ቢነገር
ምንም አይገልጥም ከመደነቅ በቀር
ከመደነቅ በቀር
እንዲያው ዝምብዬ ባለኝ አቅም
ብዬ ልለፈው እንዳንተ የለም
እንዳንተ የለም
እስኪ ማነው
ማነው ሰማይን የሠራ
ማነው ምድርን ያፀና
ሌላ ካንተ በቀር የለም
ጌታ ነህ ክበር ለዘለዓለም
ማነው ሰማይን የሠራ
ማነው ምድርን ያፀና
ሌላው ካንተ በቀር የለም
ጌታ ነህ ክበር ለዘለዓለም
ጌታ ክበር ለዘለዓለም
ጌታ ንገስ ለዘለዓለም
ጌታ ክበር ለዘለዓለም
ጌታ ንገስ ለዘለዓለም
ጌታ ክበር ለዘለዓለም
ጌታ ንገስ ለዘለዓለም
ጌታ ክበር ለዘለዓለም
ጌታ ንገስ ለዘለዓለም
Поcмотреть все песни артиста
Другие альбомы исполнителя