Kishore Kumar Hits

Tekeste Getnet - Ke Sime Hulu Belaye текст песни

Исполнитель: Tekeste Getnet

альбом: Negistate Bikeyeru (Special Edition)


ማን ፡ ልበለው ፡ ጌታን
ማን ፡ ልበለው ፡ ኢየሱሴን
ማን ፡ ልበለው ፡ ጌታን
ማን ፡ ልበለው ፡ ኢየሱሴን
ከስም ፡ ሁሉ ፡ በላይ ፡ ስም ፡ አለው
ለእርሱ ፡ ማይገዛ ፡ እስኪ ፡ ማነው
ሁሉን ፡ በፈቃዱ ፡ የሚያደርገው
አምላኬ ፡ የጌቶች ፡ ጌታ ፡ ነው
ከስም ፡ ሁሉ ፡ በላይ ፡ ስም ፡ አለው
ለእርሱ ፡ ማይገዛ ፡ እስኪ ፡ ማነው
ሁሉን ፡ በፈቃዱ ፡ የሚያደርገው
አምላኬ ፡ የጌቶች ፡ ጌታ ፡ ነው
ኧረ ፡ ስንቱን ፡ ስንቱን ፡ አለፍኩኝ
በምህረቱ ፡ ብዛት ፡ ደግፎኝ
ቢነሳ ፡ ቢነገር ፡ ውለታው
አያልቅም ፡ ካይምሮ ፡ በላይ ፡ ነው
ኧረ ፡ ስንቱን ፡ ስንቱን ፡ አለፍኩኝ
በምህረቱ ፡ ብዛት ፡ ደግፎኝ
ቢነሳ ፡ ቢነገር ፡ ውለታው
አያልቅም ፡ ካይምሮ ፡ በላይ ፡ ነው
ማን ፡ ልበለው ፡ ጌታን
ማን ፡ ልበለው ፡ ኢየሱሴን
ማን ፡ ልበለው ፡ ጌታን
ማን ፡ ልበለው ፡ ኢየሱሴን
ከስም ፡ ሁሉ ፡ በላይ ፡ ስም ፡ አለው
ለእርሱ ፡ ማይገዛ ፡ እስኪ ፡ ማነው
ሁሉን ፡ በፈቃዱ ፡ የሚያደርገው
አምላኬ ፡ የጌቶች ፡ ጌታ ፡ ነው
ከስም ፡ ሁሉ ፡ በላይ ፡ ስም ፡ አለው
ለእርሱ ፡ ማይገዛ ፡ እስኪ ፡ ማነው
ሁሉን ፡ በፈቃዱ ፡ የሚያደርገው
አምላኬ ፡ የጌቶች ፡ ጌታ ፡ ነው
እንካ ፡ ተንሰራፋ ፡ በልቤ ፡ ዙፋን ፡ ላይ ፡
ምን ፡ እኔነት ፡ አለኝ ፡ ሁሉ ፡ ያንተ ፡ አይደል ፡ ወይ
በተቀደሰው ፡ ተራራዬ ፡ ላይ ፡
አንተው ፡ ድመቅበት ፡ ሳይኖርህ ፡ ከልካይ
በሁሉ ፡ ላይ ፡ ሾምኩህ ፡ በሁሉ ፡ ነገር ፡ ላይ
ሁሉም ፡ ይወቅልኝ ፡ መሆንክን ፡ የበላይ ፡ መሆንክን ፡ የበላይ
አንደበቱን ፡ ከፍቶ ፡ ፍጥረት ፡ ያመስግንህ
በሰማይ ፡ በምድር ፡ አቻ ፡ አልተገኘልህ ፡ አቻ ፡ አልተገኘልህ
ያፍህ ፡ ቃል ፡ ውድዬ ፡ ጣፋጭ ፡ ነው
ማለዳ ፡ ማለዳ ፡ አዲስ ፡ ነው
ሳላነሳህ ፡ ውዬ ፡ አላድርም
ከአንተ ፡ ውጪ ፡ እርካታ ፡ የለኝም
ያፍህ ፡ ቃል ፡ ውድዬ ፡ ጣፋጭ ፡ ነው
ማለዳ ፡ ማለዳ ፡ አዲስ ፡ ነው
ሳላነሳህ ፡ ውዬ ፡ አላድርም
ከአንተ ፡ ውጪ ፡ እርካታ ፡ የለኝም
ማን ፡ ልበለው ፡ ጌታን
ማን ፡ ልበለው ፡ ኢየሱሴን
ማን ፡ ልበለው ፡ ጌታን
ማን ፡ ልበለው ፡ ኢየሱሴን
ከስም ፡ ሁሉ ፡ በላይ ፡ ስም ፡ አለው
ለእርሱ ፡ ማይገዛ ፡ እስኪ ፡ ማነው
ሁሉን ፡ በፈቃዱ ፡ የሚያደርገው
አምላኬ ፡ የጌቶች ፡ ጌታ ፡ ነው
ከስም ፡ ሁሉ ፡ በላይ ፡ ስም ፡ አለው
ለእርሱ ፡ ማይገዛ ፡ እስኪ ፡ ማነው
ሁሉን ፡ በፈቃዱ ፡ የሚያደርገው
አምላኬ ፡ የጌቶች ፡ ጌታ ፡ ነው

Поcмотреть все песни артиста

Другие альбомы исполнителя

Похожие исполнители