የፍቅር አምላክ የሰላም ባለቤት
ቸርነቱን እሱ ይጨምርበት
በሃዘንም ሆነ በደስታ
አይለያችሁ ይህ ቸሩ ጌታ
የፍቅር አምላክ የሰላም ባለቤት
ቸርነቱን እሱ ይጨምርበት
በሃዘንም ሆነ በደስታ
አይለያችሁ ይህ ቸሩ ጌታ
ፍቅር ይሁን በመሃከላችሁ
ሰላም ይሁን በመሃከላችሁ
ደስታ ይሁን በመሃከላችሁ
እረፍት ይሁን በመሃከላችሁ
እንኳን ደስ አላችሁ ፡ እንኳን ደስ አላችሁ
እንኳን ደስ አላችሁ ፡ እንኳን ደስ አላችሁ
ይህንን ውሳኔ በመወሰናችሁ
የፍቅር የሰላም ይሁን ጋብቻችሁ
እኛ ደስ ብሎናል እንኳን ደስ አላችሁ
እኛ ደስ ብሎናል እንኳን ደስ አላችሁ
ፀጋ በረከት ይሙላ በቤታችሁ
ሰላም ጤንነት ሁሌ አይለያችሁ
ምንም አትጡ ጎዶሏችሁ ይሙላ
ሁልጊዜ ኑሩ በፍቅር በተድላ
ፀጋ በረከት ይሙላ በቤታችሁ
ሰላም ጤንነት ሁሌ አይለያችሁ
ምንም አትጡ ጎዶሏችሁ ይሙላ
ሁልጊዜ ኑሩ በፍቅር በተድላ
ፍቅር ይሁን በመሃከላችሁ
ሰላም ይሁን በመሃከላችሁ
ደስታ ይሁን በመሃከላችሁ
እረፍት ይሁን በመሃከላችሁ
እንኳን ደስ አላችሁ፡ እንኳን ደስ አላችሁ
እንኳን ደስ አላችሁ ፡ እንኳን ደስ አላችሁ
ይህንን ውሳኔ በመወሰናችሁ
የፍቅር የሰላም ይሁን ጋብቻችሁ
እኛ ደስ ብሎናል እንኳን ደስ አላችሁ
እኛ ደስ ብሎናል እንኳን ደስ አላችሁ
Поcмотреть все песни артиста
Другие альбомы исполнителя