ያልሰጠኸኝ ምን አለ ቀረብኝ የምለው
እንዴት ይሄን ይጠይቅ ከሞት የታደከው
ፍላጐቴ ሞላልኝ ምኞቴም ተሳካ
የሁሉ መደምደሚያ ኢየሱስ ነው ለካ
መጣሁ ወደ ደጅህ ምሥጋና ልሰጥህ
መጣሁ ወደ ደጅህ አምልኮ ልሰጥህ
መጣሁ ወደ ደጅህ ምሥጋና ልሰጥህ
መጣሁ ወደ ደጅህ አምልኮ ልሰጥህ
ሃሌሉያ ሃሌሉያ
ሃሌሉያ ሃሌ ሃሌሉያ
ሃሌሉያ ሃሌሉያ
ሃሌሉያ ሃሌ ሃሌሉያ
ስንፍና አላወራም ክፉ አይወጣም ከአፌ
ሁሌ ያስደንቀኛል ከሞቴ መትረፌ
ይሄ ቀረብኝ ብዬ አላማህም ለሰው
ደም አፍሳሹን ክፉ ሰው ወደህ ከታደከው
መጣሁ ወደ ደጅህ ምሥጋና ልሰጥህ
መጣሁ ወደ ደጅህ አምልኮ ልሰጥህ
መጣሁ ወደ ደጅህ ምሥጋና ልሰጥህ
መጣሁ ወደ ደጅህ አምልኮ ልሰጥህ
ሃሌሉያ ሃሌሉያ
ሃሌሉያ ሃሌ ሃሌሉያ
ሃሌሉያ ሃሌሉያ
ሃሌሉያ ሃሌ ሃሌሉያ
ቆም ብዬ ሳስበው የሆንከውን ለኔ
ለዘለዓለም ታደከኝ ከዚያ ከኩነኔ
ቀራንዮ ይናገር ጐልጐታ ይመስክር
ለመስቀል ሞት አበቃህ ለኔ ያለህ ፍቅር
መጣሁ ወደ ደጅህ ምሥጋና ልሰጥህ
መጣሁ ወደ ደጅህ አምልኮ ልሰጥህ
መጣሁ ወደ ደጅህ ምሥጋና ልሰጥህ
መጣሁ ወደ ደጅህ አምልኮ ልሰጥህ
ሃሌሉያ ሃሌሉያ
ሃሌሉያ ሃሌ ሃሌሉያ
ሃሌሉያ ሃሌሉያ
ሃሌሉያ ሃሌ ሃሌሉያ
Поcмотреть все песни артиста
Другие альбомы исполнителя