Kishore Kumar Hits

Tekeste Getnet - Sikefagn текст песни

Исполнитель: Tekeste Getnet

альбом: Eweraredalehu, Vol. 4


ካንተ በላይ ለኔ የለምና ለኔ
አንስቼ አልጠግብህም ኢየሱስ መድህኔ
ካንተ በላይ ለኔ የለምና ለኔ
አውርቼ አልጠግብህም ኢየሱስ መድህኔ
ዘመን ሲከፋ ቀን ሲለዋወጥ
አንተ ግን ያው ነህ የማትለወጥ
ሁሉን ለይቼ አይቼዋለው
እንዳንተ ሚሆን የት አገኛለሁ
ሲከፋኝ የማዋይህ
ገበናየን የማሳይህ
ለክፉ ቀን ትሆናለህ
ቢመኩብህ ታስመካለህ
ሲከፋኝ የማዋይህ
ገበናየን የማሳይህ
ለክፉ ቀን ትሆናለህ
ቢመኩብህ ታስመካለህ
ካንተ በላይ ለኔ የለምና ለኔ
አንስቼ ኣልጠግብህም ኢየሱስ መድህኔ
ካንተ በላይ ለኔ የለምና ለኔ
አውርቼ አልጠግብህም ኢየሱስ መድህኔ
ሁሉም እርቆ ጀርባ ሲሰጠኝ
ተስፋ ያረኩት ድንገት ሲከዳኝ
ቀና ኣደረግከኝ እጆቼን ይዘህ
ዳግም ኣቆምከኝ እንዲህ ሸላልመህ
ሲከፋኝ የማዋይህ
ገበናየን የማሳይህ
ለክፉ ቀን ትሆናለህ
ቢመኩብህ ታስመካለህ
ሲከፋኝ የማዋይህ
ገበናየን የማሳይህ
ለክፉ ቀን ትሆናለህ
ቢመኩብህ ታስመካለህ
ካንተ በላይ ለኔ የለምና ለኔ
ኣንስቼ ኣልጠግብህም ኢየሱስ መድህኔ
ካንተ በላይ ለኔ የለምና ለኔ
አውርቼ አልጠግብህም ኢየሱስ መድህኔ
ቀን የጣለዉን እዩት ይህን ሰው
ብለው ሲያወሩ መነሻም የለው
ለክፉ ቀን ግን መኩሪያ መከታ
እያዩኝ ወጣሁ ወደ ከፍታ
ሲከፋኝ የማዋይህ
ገበናየን የማሳይህ
ለክፉ ቀን ትሆናለህ
ቢመኩብህ ታስመካለህ
ሲከፋኝ የማዋይህ
ገበናየን የማሳይህ
ለክፉ ቀን ትሆናለህ
ቢመኩብህ ታስመካለህ
ካንተ በላይ ለኔ የለምና ለኔ
ኣንስቼህ ኣልተግብህም ኢየሱስ መድህኔ
ካንተ በላይ ለኔ የለምና ለኔ
አውርቼ አልጠግብህም ኢየሱስ መድህኔ

Поcмотреть все песни артиста

Другие альбомы исполнителя

Похожие исполнители