Внимание! Перевод текстов выполнен автоматически. Возможны неточности и неполнота перевода. Мы прилагаем все усилия для обеспечения точности перевода, но рекомендуем использовать его только в качестве общего ориентира.
የኃጢአትን ፡ ከተማ ፣ የዲያብሎስን ፡ ሥራГород грехов, идеалы из латуниሲያፈራርሰው ፡ አይተናል ፡ ያን ፡ ምሽግ ፡ ያንን ፡ ተራራАрмия моряков, что на Той гореጌታችን ፡ ኢየሱስ ፡ ተገልጦ ፣ የሕይወታችን ፡ ብርሃንСлоган нашего Господа Иисуса "Свет нашей жизни"የተስፋ ፡ ቃሉን ፡ ፈጸመው ፡ በሞቱ ፡ እኛን ፡ በማዳንОбещает, что Его Слово покончит с нами в Рамаданቃሉን ፡ ከቶ ፡ የማያጥፍЕго слово и суть дела::ታማኝ ፡ አምላክ ፡ ነውና:: Верный Богу Бог.::የነገረንን ፡ ሁሉ ፡ ፈጽሞት ፡ አይተናልና:: Тонгерен, вся недавняя улица::ከፍ ፡ ከፍ ፡ እናደርገዋለን ፡ በምሥጋና:: Это, и мы могли бы заставить это работать, Темесгенበሰላምና ፡ በሕይወት ፣ በበጐ ፡ ነገርም ፡ ምክርМожет быть результатом жизни, суровых советов о вещахአበሳችን ፡ እንዲወገድ ፣ እሮሮአችንም ፡ እንዲቀርАСЕАН действительно, аэробрейкинг внутриበእኛ ፡ ያለውን ፡ ነገር ፡ ጌታ ፡ እግዚአብሔር ፡ አይቶНаш из вещей Господь Бог этоቀንበራችንን ፡ ሰበረው ፡ ለቅሶአችንን ፡ እርሱ ፡ ሰምቶКонструкция сломана, как он слышалቃሉን ፡ ከቶ ፡ የማያጥፍЕго слово и суть дела::ታማኝ ፡ አምላክ ፡ ነውና:: Верный Богу Бог.::የነገረንን ፡ ሁሉ ፡ ፈጽሞት ፡ አይተናልና:: Тонгерен, вся недавняя улица::ከፍ ፡ ከፍ ፡ እናደርገዋለን ፡ በምሥጋና:: Это, и мы могли бы заставить это работать, Темесгенየሲኦልን ፡ ማስፈራራት ፣ የመከራን ፡ አውሎ ፡ ነፋስАд после его ареста и "Пока ветер"የኃያላኑን ፡ ጭካኔ ፣ የቁጣቸውን ፡ እስትንፋስСцена с Ляном, фукашон из "የማዕበሉን ፡ ሁሉ ፡ ጩኸት ፣ የዓመጽንም ፡ ዝማሬНевозможно закричать всем вместе", "Доля насилия"በሥልጣኑ ፡ ቃል ፡ ገስጾ ፡ ዝም ፡ አሰኝቶታል ፡ ዛሬЕго авторитет сегодня с удовольствием говорит ассистентуቃሉን ፡ ከቶ ፡ የማያጥፍЕго слово и суть дела::ታማኝ ፡ አምላክ ፡ ነውና:: Верный Богу Бог.::የነገረንን ፡ ሁሉ ፡ ፈጽሞት ፡ አይተናልና:: Тонгерен, вся недавняя улица::ከፍ ፡ ከፍ ፡ እናደርገዋለን ፡ በምሥጋና:: Это, и мы могли бы заставить это работать, Темесгенየመማጸኛ ፡ ግንብ ፡ ነው ፣ የድሆች ፡ ሁሉ ፡ መጠጊያАменазада из всего этого материалаምቹ ፡ መሸሸጊያ ፡ ዓለት ፡ የለንም ፡ ከኢየሱስ ፡ ወዲያУдобный массаж после того, как у нас нет с Иисусом смиብዙዎቹም ፡ ይድናሉ ፡ ገብተው ፡ ከዚህ ፡ መጠለያТак что спасайся в этом убежищеስለሚሆንልን ፡ ሁሉ ፡ ይክበር ፡ ጌታ ፣ ሃሌሉያ!Формикомини всем айсбергом, Господь, аллилуйя!ቃሉን ፡ ከቶ ፡ የማያጥፍЕго слово и суть дела::ታማኝ ፡ አምላክ ፡ ነውና:: Верный Богу Бог.::የነገረንን ፡ ሁሉ ፡ ፈጽሞት ፡ አይተናልና:: Тонгерен, вся недавняя улица::ከፍ ፡ ከፍ ፡ እናደርገዋለን ፡ በምሥጋና:: Это, и мы могли бы заставить это работать, Темесген