Kishore Kumar Hits

Lily Kalkidan Tilahun - Haleluyah текст песни

Исполнитель: Lily Kalkidan Tilahun

альбом: Le Egziabher Kelal Newe, Vol. 5


ሃሌሉያ (፰x)
ሕይወቴን በእጁ የያዘ መንገዴን የሚቀይሰው
አምላኬ እርሱ ብቻ ነዉ እግዚአብሔር ብቻ ነዉ
ሕይወቴን ሰጥቸዋለሁ መልሼ ከእጁ አልወስደዉም
ከእንግዲህ ሕይወት የለኝም ሕይወቴ እርሱ ብቻ ነዉ
ሃሌሉያ (፰x)
አረጋግጣለሁ በከንፈሬ ቃል
በልቤ በሃሳቤ መቼ ይበቃል
በጉባኤው መሃል ፍቅሬን አዉጃለሁ
እኔ የእግዚአብሔር ነኝ እወቁት እላለሁ
አረጋግጣለሁ በከንፈሬ ቃል
በልቤ በሃሳቤ መቼ ይበቃል
በጉባኤው መሃል ፍቅሬን አዉጃለሁ
እኔ የእግዚአብሔር ነኝ እወቁት እላለሁ
ሃሌሉያ (፰x)
የገባዉ ሰዉ በአንተ መታየቱ
መወደዱ ደህንነት ማግኘቱ
ሳይለመን ሁሌ ያመልክሃል
በአንደበቱ ክብርን ይሰጥሃል
የገባዉ ሰዉ በአንተ መታየቱ
መወደዱ ደህንነት ማግኘቱ
ሳይለመን ሁሌ ያመልክሃል
በአንደበቱ ክብርን ይሰጥሃል
አረጋግጣለሁ በከንፈሬ ቃል
በልቤ በሃሳቤ መቼ ይበቃል
በጉባኤው መሃል ፍቅሬን አዉጃለሁ
እኔ የእግዚአብሔር ነኝ እወቁት እላለሁ
ሃሌሉያ (፰x)
የገባዉ ሰዉ በአንተ መታየቱ
መወደዱ ደህንነት ማግኘቱ
ሳይለመን ሁሌ ያመልክሃል
በአንደበቱ ክብርን ይሰጥሃል
የገባዉ ሰዉ በአንተ መታየቱ
መወደዱ ደህንነት ማግኘቱ
ሳይለመን ሁሌ ያመልክሃል
በአንደበቱ ክብርን ይሰጥሃል

Поcмотреть все песни артиста

Другие альбомы исполнителя

Похожие исполнители