እግዚአብሔር አለልኝ በቃ
እርሱ ይበቃኛል በቃ
እግዚአብሔር አለልኝ በቃ
እርሱ ይበቃኛል በቃ
እግዚአብሔርን ሚበልጥ ሌላ ሌላ ሌላ አለ ወይ
ከእኔ አምላክ የሚሻል ሌላ ሌላ ሌላ አለ ወይ
እግዚአብሔርን ሚበልጥ ሌላ ሌላ ሌላ አለ ወይ
ከእኔ አምላክ የሚሻል ሌላ ሌላ ሌላ አለ ወይ
ሌላ ሌላ አለ ወይ (፬x)
ሌላ ሌላ አለ ወይ (፬x)
አለልኝ ጌታ አለልኝ (፬x)
ጌታ አለልኝ (፫x)
የልቤ ፍሰሃ ነህ ፍሰሃ ነህ ፍሰሃ
የነፍሴ ደስታ ነህ ደስታ ደስታ
የልቤ ፍሰሃ ነህ ፍሰሃ ነህ ፍሰሃ
የነፍሴ ደስታ ነህ ደስታ ደስታ
አለኝ አንድ ተስፋ ከንቱ የማይጠፋ
ኢየሱስ ይባላል ነፍሴን ይመልሳል (፪x)
አለኝ አንድ ተስፋ ከንቱ የማይጠፋ
ኢየሱስ ይባላል ነፍሴን ይመልሳል (፪x)
ነፍሴን ይመልሳል (፬x)
አለልኝ ጌታ አለልኝ (፬x)
ጌታ አለልኝ (፬x)
ልዑል ሆይ ከልዑሎችም በላይ አንተ ልዑል ነህ
መተከያም መለኪያ የለውም ለልዑልናህ
ለልዑልናህ (፫x)
ለልዑልናህ (፫x)
በዙፋን ላይ ላለው ክብር ክብር ይሁንለት ይሁንለት
በማደሪያው ላይ ላለው ክብር ክብር ይሁንለት ይሁንለት
ይሁንለት (፬x)
ታናናሾች ታላላቆች ሁሉ ቅዱሳኑም የምትፈሩት
አምላካችንን አክብሩት
ታናናሾች ታላላቆች ሁሉ ቅዱሳኑም የምትፈሩት
አምላካችንን አክብሩት
አምጡ ምሥጋናውን አምጡ
አምጡ ክብሩን አምጡ
አምጡ ክብሩን አምጡ
እስኪ አምጡ ምሥጋናውን አምጡ
አምጡ ክብሩን አምጡ
አምጡ ክብሩን አምጡ
ምሥጋናውን አምጡ ክብሩን አምጡ
ምሥጋናውን አምጡ ክብሩን አምጡ
ጌታን ነዉ የታወቀ በዓለም ዝናው የገነነ
ፍጥረት ሁሉ የሚሰግድለት ምላስ ሁሉ የሚያወራለት
ለዚህ ለእግዚአብሔር እሰግዳለሁ (፫x)
ለዚህ ለእግዚአብሔር እኖራለሁ (፫x)
ለዚህ ለእግዚአብሔር እግዛለሁ (፫x)
መጸለይ አለልኝ በቃ
እጸልያለሁኝ በቃ
ለእግዚአብሔር ነገርኩት በቃ
ለእግዚአብሔር ሰጠሁት በቃ
ከጸሎት ሚበልጥ ሌላ ሌላ ሌላ አለ ወይ
ከጸሎት የሚሻል ሌላ ሌላ ሌላ አለ ወይ
ከጸሎት ሚበልጥ ሌላ ሌላ ሌላ አለ ወይ
ከጸሎት የሚሻል ሌላ ሌላ ሌላ አለ ወይ
ሌላ ሌላ አለ ወይ (፬x)
Поcмотреть все песни артиста
Другие альбомы исполнителя