ከዘለለም ጀምሮ እስከዘላለም አምላክ አንተ
እግዚአብሄር ከቶ አትውቅም በማንም ተተክተህ
ምጡክ ነህ ማንም አይደርስብህም
ፍዑምነትህ ብልዕግና ታውቀህ አትጨረስም
ልዩ ነህ ማንም አይደርስብህም
ፍዑምነትህ ብልዕግና ታውቀህ አትጨረስም
♪
ብርሃንን እንደ ልብስ የለበስክ ድንቅ አድራጎትን የበዛ
ዙፋንህ ከፍ ያለ ነው መንግስትህ ሁሉን ሚገዛ
የማትወሰን መለኪያ የሌለ ሕይወት ሰጪ
ሁሉን ቻይ ጻዲቅ ፈታሪ ማነው ካንተ ውጪ
የማትወሰን መለኪያ የሌለ ሕይወት ሰጪ
ሁሉን ቻይ ጻዲቅ ፈታሪ ማነው ካንተ ውጪ
ትልቅ ትልቅ ትልቅ ትልቅ ነህ
ትልቅ ትልቅ ትልቅ ትልቅ ነህ
እጂግ ትልቅ ትልቅ ትልቅ ትልቅ ነህ
ትልቅ ትልቅ ትልቅ ትልቅ ነህ
ከአይምሮዬ በላይ በላይ በላይ
ከማስበው በላይ በላይ በላይ
ከመታወቅ በላይ በላይ በላይ
የማልደርስበት እላይ እላይ እላይ
ከምረዳው በላይ በላይ በላይ
ከማስበው በላይ በላይ በላይ
ከሚገባኝ በላይ በላይ በላይ
የማልደርስበት እላይ እላይ እላይ
♪
በቅዱሳንህም ጉባኤ ይሰማል ምስጋና ቅኔ
በከፍታህ ድንቅነህና ተገብቶሃል ላንተ ውዳሴ
የሰራሃቸው የሰማይ ሰራዊቶች በሙሉ
የምድር ፍጥረታት ለስምህ ክብር ይሰግዳሉ
የሰራሃቸው የሰማይ ሰራዊቶች በሙሉ
የምድር ፍጥረታት ለስምህ ክብር ይሰግዳሉ
ትልቅ ትልቅ ትልቅ ትልቅ ነህ
ትልቅ ትልቅ ትልቅ ትልቅ ነህ
እጂግ ትልቅ ትልቅ ትልቅ ትልቅ ነህ
ትልቅ ትልቅ ትልቅ ትልቅ ነህ
ከአይምሮዬ በላይ በላይ በላይ
ከማስበው በላይ በላይ በላይ
ከመታወቅ በላይ በላይ በላይ
የማልደርስበት እላይ እላይ እላይ
ከምረዳው በላይ በላይ በላይ
ከማስበው በላይ በላይ በላይ
ከሚገባኝ በላይ በላይ በላይ
የማልደርስበት እላይ እላይ እላይ
የኔ አምላክ እላይ የበላይ የበላይ
በዙፋኑ ላይ የበላይ የበላይ የበላይ
አሀ አሀሀ
Поcмотреть все песни артиста
Другие альбомы исполнителя