Kishore Kumar Hits

Yishak Sedik - Kidus текст песни

Исполнитель: Yishak Sedik

альбом: Yiwedenal


ያንተን ክብር የሚሸፍን ክብር የታል
በኃይልህ ላይ ምን ያይላል
አንተ ሰርተህ ማን ይመጻደቅ
ማን ነው ባንተ የማይደነቅ
እንሰግዳለን ፊትህ በመውደቅ
ማን ነው ባንተ የማይደነቅ
እንሰግዳለን ፊትህ በመውደቅ
(እንሰግዳለን ፊትህ በመውደቅ)
(እንሰግዳለን ፊትህ በመውደቅ)
(ፊትህ በመውደቅ)
(ፊትህ በመውደቅ)
ግርማ ሞገስህ ድምጽህ ሚያስፈራ
በሰማይ በምድር ፊትህ ሚያበራ
ፍጥረታት ሁሉ አንተን ያውቁሃል
ጉልበት ሁሉ ላንተ ይንበረከካል
ኃያል ነህ ኢየሱስ (ኃያል ነህ)
ኃያል ነህ ኢየሱስ (ኃያል ነህ)
ክቡር ነህ ኢየሱስ (ክቡር ነህ)
ክቡር ነህ ኢየሱስ (ክቡር ነህ)
ኃያል ነህ ጌታችን (ኃያል ነህ)
ኃያል ነህ ኢየሱስ (ኃያል ነህ)
ክቡር ነህ ኢየሱስ (ክቡር ነህ)
ክቡር ነህ ጌታችን (ክቡር ነህ)
በቃልህ ላይ ማን አንዳች ያክላል
ድምጽ ያረከው ያንተን ያሰማል
የበቃ የለም ጌታ ያላንተ ሊታይ
አንተን ለብሰን ነው በምድር በሰማይ
ልዑል ሆይ ማን ነው ከአንተ በላይ
መታያችን ነህ በምድር በሰማይ
ምንም የለንም ከአንተ በላይ
(እንሰግዳለን ፊትህ በመውደቅ)
(እንሰግዳለን ፊትህ በመውደቅ)
ግርማ ሞገስህ ድምጽህ ሚያስፈራ
በሰማይ በምድር ፊትህ ሚያበራ
ፍጥረታት ሁሉ አንተን ያውቁሃል
ጉልበት ሁሉ ላንተ ይንበረከካል
ኃያል ነህ ኢየሱስ (ኃያል ነህ)
ኃያል ነህ ኢየሱስ (ኃያል ነህ)
ክቡር ነህ ኢየሱስ (ክቡር ነህ)
ክቡር ነህ ኢየሱስ (ክቡር ነህ)
ኃያል ነህ ጌታችን (ኃያል ነህ)
ኃያል ነህ ኢየሱስ (ኃያል ነህ)
ክቡር ነህ ኢየሱስ (ክቡር ነህ)
ክቡር ነህ ጌታችን (ክቡር ነህ)

Поcмотреть все песни артиста

Другие альбомы исполнителя

Похожие исполнители