Kishore Kumar Hits

Ayda Abraham - Eyesus текст песни

Исполнитель: Ayda Abraham

альбом: Silante


መንፈስ ቅዱስ ከኔ ጋር ያለዉ
እ'ሱ ብቻ ነው 'ሚያኮራ ሌላ ማን አለ
ሌላ ማን አለ
መንፈስ ቅዱስ በውስጤ ያለዉ
እ'ሱ ብቻ ነው 'ሚያስመካ ሌላ ምን አለ
ሌላ ምን አለ
ሌላ ምን አለ
ሌላ ምን አለ
ሌላ ምን አለ
ሌላ ምን አለ
ሌላ ማን አለ
ሌላ ማን አለ
ሌላ ማን አለ
ሌላ ማን አለ
በኃይሌ አይደለም ወይም በብርታቴ
መውጣቴ መግባቴ ያማረው ሕይወቴ
በመንፈሱ እንጂ ሁሉን በሚችለው
ደካማውን ብርቱ ብርቱ በሚያደርገው
በኃይሌ አይደለም ወይም በብርታቴ
መውጣቴ መግባቴ ያማረው ሕይወቴ
በመንፈሱ እንጂ ሁሉን በሚችለው
ደካማውን ብርቱ ብርቱ በሚያደርገው
አለኝ እውነቱን 'ሚያስተምረኝ
አለኝ መልካሙን 'ሚያሳየኝ
በለመለመ መስክ የሚያሳድረኝ
በ'ረፍትም ዉኃ ዘንድ ሁሌ 'ሚመራኝ
ያጽናናኛል ይደግፈኛል
በጐነቱን ይገልጥልኛል
መካሪዬ ነው አለኝታዬ
ዘልቆ ሚኖር ውስጤ ጓዳዬ
ያጽናናኛል ይደግፈኛል
በጐነቱን ይገልጥልኛል
መካሪዬ ነው አለኝታዬ
ዘልቆ ሚኖር ውስጤ ጓዳዬ
አለኝ እውነቱን 'ሚያስተምረኝ
አለኝ መልካሙን 'ሚያሳየኝ
በለመለመ መስክ የሚያሳድረኝ
በ'ረፍትም ዉኃ ዘንድ ሁሌ 'ሚመራኝ
መንፈስ ቅዱስ ከኔ ጋር ያለዉ
እ'ሱ ብቻ ነው 'ሚያኮራ ሌላ ማን አለ
ሌላ ማን አለ
መንፈስ ቅዱስ በውስጤ ያለዉ
እ'ሱ ብቻ ነው 'ሚያስመካ ሌላ ምን አለ
ሌላ ምን አለ
ሌላ ምን አለ
ሌላ ምን አለ
ሌላ ምን አለ
ሌላ ምን አለ
ሌላ ማን አለ
ሌላ ማን አለ
ሌላ ማን አለ
ሌላ ማን አለ
በቅዱሱ መንፈስህ እመካለሁ
እመካለሁ
እመካለሁ
በቅዱሱ መንፈስህ እኮራለሁ
እኮራለሁ
እኮራለሁ
በቅዱሱ መንፈስህ እጽናናለሁ
እጽናናለሁ
እጽናናለሁ
ከቅዱሱ መንፈስህ እማራለሁ
እማራለሁ
እማራለሁ
እኮራለሁ
እኮራለሁ
እመካለሁ
እመካለሁ

Поcмотреть все песни артиста

Другие альбомы исполнителя

Похожие исполнители