Kishore Kumar Hits

Ayda Abraham - Mtadergewen текст песни

Исполнитель: Ayda Abraham

альбом: Silante


አቤቱ እግዚአብሔር አለቴ
ክንድህ አይደል ወይ ጉልበቴ
አንተን ይዤ ምን ሆናለሁ
ስምህ የፀና ግንብ ነው
አቤቱ እግዚአብሔር አለቴ
ክንድህ አይደል ወይ ጉልበቴ
አንተን ይዤ ምን ሆናለሁ
ስምህ የፀና ግንብ ነው
የምታደርገውን የምታውቅ
አባት አለሀኝና
አንተን እያየሁ ኖራለሁ
ግራ ቀኜን እተውና
የምታደርገውን የምታውቅ
ንጉስ አለሀኝና
አንተን እያየሁ ኖራለሁ
ግራ ቀኜን እተውና
በፍጹም ልቡ አንተን ታምኖ
መንገዱንም አስረክቦ
የከሰረ ከቶ ማን አለ
በመሃል ወቶ የቀረ
ወደ እረፍት ውሃ ይመራል
በለመለመ መስክ ያድራል
ምህረት ቸርነት በዝቶለት
ይኖራል በእግዚአብሔር ቤት
የምታደርገውን የምታውቅ
አባት አለሀኝና
አንተን እያየሁ ኖራለሁ
ግራ ቀኜን እተውና
የምታደርገውን የምታውቅ
ንጉስ አለሀኝና
አንተን እያየሁ ኖራለሁ
ግራ ቀኜን እተውና
አንተ ትረዳለህ
አንተ ታግዛለህ
ለሚታመኑህም
መታመኛ ነህ
በእውነት ትረዳለህ
በእውነት ታግዛለህ
ለሚታመኑህም
መታመኛ ነህ
በእውነት ትረዳለህ
አንተ ታግዛለህ
ለሚታመኑህም
መታመኛ ነህ
በእውነት ትረዳለህ
አንተ ታግዛለህ
ለሚታመኑህም
መታመኛ ነህ
የምታደርገውን የምታውቅ
አባት አለሀኝና
አንተን እያየሁ ኖራለሁ
ግራ ቀኜን እተውና
የምታደርገውን የምታውቅ
ንጉስ አለሀኝና
አንተን እያየሁ ኖራለሁ
ግራ ቀኜን እተውና

Поcмотреть все песни артиста

Другие альбомы исполнителя

Похожие исполнители