Kishore Kumar Hits

Eyasu Teklemariam - Esketeleweten (Anten Yemeyakeber) текст песни

Исполнитель: Eyasu Teklemariam

альбом: Zemenat Aylewetuhem


የዘላለም ፡ አምላክ ፡ የሕይወት ፡ ቤዛ
አንተን ፡ ፈልገን ፡ መጥተናልና
ሕይወት ፡ እስከ ፡ ጥፉ ፡ ዛሬ ፡ የሰጠን
በቅዱስ ፡ መንፈስህ ፡ አንተ ፡ ሙላን
አዝ :- እንጠብቅሀለን ፡ በውሃው ፡ ላይ
እንይዘዋለን ፡ ይልብስህን ፡ ዘርፍ
እስክትለውጠን (፫x) ፡ እስክትባርከን (፫x)
አንተን ፡ እንይዛለን ፡ አንተን ፡ እንሻለን
ጽዮንን ፡ ከወደድክ ፡ ከመረጥካት
የክብርህ ፡ ማደሪያ ፡ ካደረካት
ወደ ፡ ዕረፍት ፡ ዛሬ ፡ እስክትገባ
የሁአለኛው ፡ ዝናብ ፡ እስኪመጣ
አዝ :- እንጠብቅሀለን ፡ በውሃው ፡ ላይ
እንይዘዋለን ፡ ይልብስህን ፡ ዘርፍ
እስክትባርከን (፫x) ፡ እስክትለውጠን (፫x)
እስክትባርከን (፫x) ፡ እስክትለውጠን (፫x)
አንተን ፡ እንይዛለን (፪x)
(አንተን) አንተን ፡ እንይዛለን
(ሃሌሉያ)
አንተን ፡ የሚያከብር ፡ ልሁን ፡ መስዋዕትህ (፪x)
መሰውያው ፡ ይታደስ ፡ ልቀደስህ (፪x)
አንተን ፡ የሚያከብር ፡ ልሁን ፡ መስዋዕትህ (፪x)
መንፈሴ ፡ ይታደስ ፡ ልቀደስህ ፡ ልቀደስህ (፫x)
Writer- Mignot Dansa

Поcмотреть все песни артиста

Другие альбомы исполнителя

Похожие исполнители