Kishore Kumar Hits

Eyasu Teklemariam - Zemenat Aylewetuhem текст песни

Исполнитель: Eyasu Teklemariam

альбом: Zemenat Aylewetuhem

Внимание! Перевод текстов выполнен автоматически. Возможны неточности и неполнота перевода. Мы прилагаем все усилия для обеспечения точности перевода, но рекомендуем использовать его только в качестве общего ориентира.

ዘምን ፡ በዘመን ፡ ሲፈራረቅТот возраст Кипраቀኑም ፡ ለቀኑ ፡ ቦታም ፡ ቢለቅУкажите, как выбрать место,በዓመታት ፡ መሃል ፡ በቀናት ፡ ቁጥርЧерез годы по количеству днейከፍ ፡ ከፍ ፡ እያልክ ፡ የምትከብር (፪x)Этот и каждый до (2 раза)የጊዜ ፡ ኃይል ፡ አይለውጥህምВремя, сила, атлетизмአንተ ፡ ህያው ፡ ነህ ፡ አትቀየርምТы живешь, ты - атионሚመስልህ ፡ የለም ፡ የሚገዳደርምИМИмобиль, нет полубогиниማነው ፡ ኃይልህን ፡ የሚከለክልህ (፪x)Кто продает одноклеточные (2 раза)አዝ :- ፡ ዘመናት ፡ አይለውጡህም ፡ ዓመታት ፡ አይሽሩህምЯвляются:- пунктом "Годы убежища"ቀናት ፡ አይቀይሩህም ፡ አንተ ፡ ሁሌ ፡ አንተ ፡ ነህИрландскими днями, когда ты всегда был тобой, ты естьኢየሱስ ፡ ነህ ፡ አንተ ፡ አልፋ ፡ ኢየሱስ ፡ አንተ ፡ ኦሜጋИисус, ты есть ты, альфа, Иисус, ты омегаኢየሱስ ፡ ለዘለዓለም ፡ ኢየሱስ ፡ የሚመስልህ ፡ የለምИисус будет, Иисус не будетቢፈራረቁ ፡ ክረምት ፡ ከበጋДо зимы theአንተ ፡ ግን ፡ ያው ፡ ነህ ፡ አልፋ ፡ ኦሜጋТы, но это ты, Альфа и Омегаጊዜው ፡ ሲገሰግስ ፡ እንደ ፡ ሰረገላПоследние sigsegvs в качестве хирургииአንተ ፡ አታረጅም ፡ አትቀርም ፡ ኋላ (፪x)Ты появится позже (2 раза)ሁሉ ፡ ፈጥረሃል ፡ በስልጣንህВсе базовые цены на бензинተከናወነ ፡ በይሁን ፡ ቃልህУгри - это твое словоበዙፋንህ ፡ ላይ ፡ ስንት ፡ ነዋሪТысячи это сколько жителейአቻ ፡ የለህም ፡ ተወዳዳሪ ፡ ተገዳዳሪЭквивалента у тебя не будет для temodalአዝ :- ዘመናት ፡ አይለውጡህም ፡ አመታት ፡ አይሽሩህምЯвляются:- возраст, годы, пункт о предоставлении убежищаቀናት ፡ አይቀይሩህም ፡ አንተ ፡ ሁሌ ፡ አንተ ፡ ነህИрландские дни, ты всегда ты, ты естьኢየሱስ ፡ ነህ ፡ አንተ ፡ አልፋ ፡ ኢየሱስ ፡ አንተ ፡ ኦሜጋИисус, ты есть ты, альфа, Иисус, ты омегаኢየሱስ ፡ ለዘለዓለም ፡ ኢየሱስ ፡ የሚመስልህ ፡ የለም (የሚመስልህ ፡ የለም)Иисус будет Иисусом, ИМИмобиля нет (IMImobile no)የጥንቱ ፡ ክንድህ ፡ ይሰራል ፡ ዛሬምДревние секунды, обычные сегодняግሩም ፡ ችሎታህ ፡ አልተቀየረምТвоя способность к изменению великолепнаአንተ ፡ አትሻር ፡ አትለወጥምТы писатель-спортсменኢየሱስ ፡ ህያው ፡ ነህ ፡ ለዘለዓለም (፪x)Живой Иисус, ты - воля (2 раза)በሙሴ ፡ ዘመን ፡ ባህሩን ፡ ከፍለህБонус the couplesበሐዋርያት ፡ ማዕበሉን ፡ ገሰጽክВ музыке Maybellineብዙ ፡ ሰርተሃል ፡ በየዘመናትМного безмятежных сраженийእጅግ ፡ ድንቅ ፡ ነው ፡ የአንተ ፡ ተዓምራትЭто ноги Тамарአዝ :- ዘመናት ፡ አይለውጡህም ፡ አመታት ፡ አይሽሩህምЯвляются:- возраст, годы, пункт о предоставлении убежищаቀናት ፡ አይቀይሩህም ፡ አንተ ፡ ሁሌ ፡ አንተ ፡ ነህИрландские дни, ты всегда ты, ты естьኢየሱስ ፡ ነህ ፡ አንተ ፡ አልፋ ፡ ኢየሱስ ፡ አንተ ፡ ኦሜጋИисус, ты есть ты, альфа, Иисус, ты омегаኢየሱስ ፡ ለዘለዓለም ፡ ኢየሱስ ፡ የሚመስልህ ፡ የለም (፪x)Иисус будет Иисусом, ИМИмобиля нет (2 раза)ዘመናት ፡ አይለውጡህም ፡ አመታት ፡ አይሽሩህምПункт "Годы убежища"ቀናት ፡ አይቀይሩህም ፡ አንተ ፡ ሁሌ ፡ አንተ ፡ ነህИрландские дни "Ты всегда ты, ты есть"ኢየሱስ ፡ ነህ ፡ አንተ ፡ አልፋ ፡ ኢየሱስ ፡ አንተ ፡ ኦሜጋИисус, ты есть ты, альфа, Иисус, ты омегаኢየሱስ ፡ ለዘለዓለም ፡ ኢየሱስ ፡ የሚመስልህ ፡ የለም (፬x)Иисус будет Иисусом, ИМИмобиля нет" (4 раза)Writer- Mignot DansaСценарист - Данса Миньо

Поcмотреть все песни артиста

Другие альбомы исполнителя

Похожие исполнители