Kishore Kumar Hits

Eyasu Teklemariam - Semeh (Your Name) текст песни

Исполнитель: Eyasu Teklemariam

альбом: From Every Nation


Apostolic Songs:
ችግሬን ጭንቀቴን አጥፍተህልኛል
ከንቱውን ሃሳቤን ለውጠህልኛል
እልልታ መዝሙር ነው ዕለት ዕለት ቤቴ
ፈገግታ እርካታ ነው ዘላለም ሕይወቴ
ስምህ የሱስ ስምህ የሱስ
የዳንኩበት ስምህ
ለዘለዓለም ይመስግን
Your name የሱስ
Your name የሱስ
That saving name be blessed forevermore
ያለፈውን ስቃዬን ሁሉ ቀብሬአለሁ
አላስተውሰውም አዲስ ሰው ሆኛለሁ
የቀድሞ ተፈጥሮ በጥምቀት ተቀብሮ
አሁን አዲስ ሰው ነኝ የድሮው ተረስቶ
ናፍቆቴ ከእንግዲህ ስሙን መናገር ነው
መዳን እንደሆነ በልቡ ለሚያምነው
በጥምቀትም የሱስ እንደሚለበስ
ለሚታዘዝ ሁሉ መንፈስ እንዲፈስ
ኦ ምስጋና ሃሌሉያ

Поcмотреть все песни артиста

Другие альбомы исполнителя

Похожие исполнители