Kishore Kumar Hits

Wegdayit - Tsebeluan (Remix) текст песни

Исполнитель: Wegdayit

альбом: Asalafi


ተጉዛ ተጉዛ ግዜ ገዝታ
ካልሆነ እሷ ሰው ፈልጋ
ሲሉባት ብን ቅድም ቅድም
ግርም አትወድ ጭርም አትወድም
ተጉዛ ተጉዛ ግዜ ገዝታ
ካልሆነ እሷ ሰው ፈልጋ
ሲሉባት ብን ቅድም ቅድም
ግርም አትወድ ጭርም አትወድም
ወይኗ ደጓ እሷ
አስተፍሳ ያለብይን ዘውዴ ነግሳ
አምጡ ለኔ ብላ ወገኛን
ተሽሎኛል ጠበሏን
ወይኗ ደጓ እሷ
አስተፍሳ ያለብይን ዘውዴ
ነግሳ አምጡ ለኔ ብላ
ወገኛን ቀምሻለሁ ጠበሏን
ጠበሏን
ጠበሏን
ጠበሏን
ጠበሏን
ስጡት እኩሌታ ነገር
አንሱና የኔታ
ተማሪ ቤት ያለ በጊዜ እንዲገባ
በጊዜ እንዲገባ
ስጡት እኩሌታ ነገር
አንሱና የኔታ
ተማሪ ቤት ያለ በጊዜ እንዲገባ
ወይኗ ደጓ እሷ አስተፍሳ
ያለብይን ዘውዴ ነግሳ
አምጡ ለኔ ብላ ወገኛን
ተሽሎኛል ጠበሏን
ወይኗ ደጓ እሷ አስተፍሳ
ያለብይን ዘውዴ ነግሳ
አምጡ ለኔ ብላ ወገኛን
ቀምሻለሁ ጠበሏን
ጠበሏን ግርም አትወድ ጭርም አትወድም
ጠበሏን ግርም አትወድ ጭርም አትወድም
ጠበሏን
ጠበሏን

Поcмотреть все песни артиста

Другие альбомы исполнителя

Похожие исполнители

Tsedi

Исполнитель