Kishore Kumar Hits

Wegdayit - Tiru Muzika текст песни

Исполнитель: Wegdayit

альбом: Asalafi


ፈልቀሽ የተገኘሽ ከሹበርት ራስ
ከቤቶቨን ናላ ከሞዛርት መንፈስ
ከሾፐን ትካዜ ከያሬድ ልቡና
አሳምሮ ሰራሽ ዳዊት እንደገና
ኧኸ
ኧኸ
ኧ ኧ ኸኸኸኸ
አንቺ ሆዬ ልጅት አለም በትዝታሽ ጠፍቻለው
ባቲ ቤቴን ብታሣየኝ አመልክታ ወደ አምባሰል

ፈልቀሽ የተገኘሽ ከሹበርት ራስ
ከቤቶቨን ናላ ከሞዛርት መንፈስ
ከሾፐን ትካዜ ከያሬድ ልቡና
አሳምሮ ሰራሽ ዳዊት እንደገና
ሉሊት ባለዜማ ያሬዳዊት
ሉሊት ባለዜማ ያሬዳዊት
ሉሊት ባለዜማ ያሬዳዊት
ሉሊት ባለዜማ ያሬዳዊት

ኧህ እህህህ
ብላቴና
ብልሃቴ ና
ኧህ እህህህ
ኧህ እህህህ

ብልሃቴ ና
ብልሃቴ ና

Поcмотреть все песни артиста

Другие альбомы исполнителя

Похожие исполнители

Tsedi

Исполнитель