eyob mekonnen - Say текст песни
Исполнитель:
eyob mekonnen
альбом: Erotalehu
ሳይ ቀና ብዬ ወደላይ
ሳይ ፅልመት ለብሶ ሰማይ
ሳይ ደም መስላለች ፀዐይ
ሳይ ቀና ብዬ ወደላይ
ሳይ ፅልመት ለብሶ ሰማይ
ሳይ ደም መስላለች ፀዐይ
ከእውነት ፀዐይ ከትላንቱ ተደብቄ በምሽቱ ያልሆንኩትን ልሆን ስጥር ስታትር ...ታሪ.ታታታ... ታ ...
ያልሆንኩትን ልሆን ስጥር ስታትር ...ታሪ.ታታታ... ታ ...
ሌቱም አልፎ ሲነጋጋ
ልወቃቀስ ከራሴውጋ
ደሞ መሸ ደሞ መሸ
የእውነት የት ቀን ሸሸ
ደሞ መሸ ደሞ መሸ
የኔ ያልኩት ቀን ሸሸ
ደሞ መሸ ደሞ መሸ
የእውነት የት ቀን ሸሸ
ሳይ ቀና ብዬ ወደላይ
ሳይ ፅልመት ለብሶ ሰማይ
ሳይ ደም መስላለች ፀዐይ
ሳይ ቀና ብዬ ወደላይ
ሳይ ፅልመት ለብሶ ሰማይ
ሳይ ደም መስላለች ፀዐይ
ከእውነት ፀዐይ ከትላንቱ ተደብቄ በምሽቱ ያልሆንኩትን ልሆን ስጥር ስታትር ...ታሪ.ታታታ...
ታ ... ያልሆንኩትን ልሆን ስጥር ስታትር ...ታሪ.ታታታ... ታ ... ሌቱም አልፎ ሲነጋጋ
ልወቃቀስ ከራሴውጋ
ደሞ መሸ ደሞ መሸ
የእውነት የት ቀን ሸሸ
ደሞ መሸ ደሞ መሸ
የኔ ያልኩት ቀን ሸሸ
ደሞ መሸ ደሞ መሸ
የእውነት የት ቀን ሸሸ
Поcмотреть все песни артиста
Другие альбомы исполнителя