Kishore Kumar Hits

Jemberu Demeke - Wez Wez текст песни

Исполнитель: Jemberu Demeke

альбом: Jemberu Demeke


ወዝ ወዝ ኧረ በሉ ወዝ ወዝ
ምንድነው በዝምታ መፍዘዝ እና መደንዘዝ
ክፉውን አርገነው ትዝታ በደግ ደጉ መፈንጠዝ
ኧረ ምነው ዝምታ ኧረ በሉ ወዝ ወዝ
ወዝ ወዝ ኧረ በሉ ወዝ ወዝ
ወዝ ወዝ ኧረ በሉ ወዝ ወዝ
ወዝ ወዝ ኧረ በሉ ወዝ ወዝ
ወዝ ወዝ ኧረ በሉ ወዝ ወዝ
ወዝ.ወዝ.ወዝ.ወዝ
ወዝ.ወዝ.ወዝ.ወዝ
ወዝ.ወዝ.ወዝ.ወዝ
ወዝ.ወዝ.ወዝ.ወዝ
ወዝወዝ ብለን ወዝ በወዝ ሆነን ነው እኛ የሚያምርብን
የምን ጭንቀት የምን መኮፈስ ፈጣሪ አለልን
አለን መላ አይጠፋም መንገድ ብዬ ግን ስላቹ
ያንን መንገድ የመጀመር ግን እኛ እዳ አለብን
በአንድነት እንወዛወዝ እንደው በሞቴ
በልጅነቴ እንዳየሁት በእናት በአባቴ
አዎ ዛሬን መኖር አለብን ነገን እያሰብን
እንዲያ ሆኖ ወዝ.ወዝ ብንል እኛ ምን አለብን
"ምን አለብን"
ፍቅር እንደሆን እሱ ያደለን
"ምን አለብን"
ባህል እንደሆን ያንበሸበሸን
"ምን አለብን"
ችግርን አይተን ስለተማርን
"ምን አለብን"
አረጅተን እንኳን ወጣቶች ነን
"ምን አለብን"
እኔ ምን አለብኝ ይብላኝ ለጠላቴ
"ምን አለብን"
ትተኋኝ ወዝ በል ኧረ በሞቴ
"ምን አለብን"
ኢትዮጵያዊ ነኝ የማልበገር
ምን አስጨነቀኝ ወዝ ልል ነገር
ወዝ ወዝ ኧረ በሉ ወዝ ወዝ
ምንድነው በዝምታ መፍዘዝ እና መደንዘዝ
ክፉውን አርገነው ትዝታ በደግ ደጉ መፈንጠዝ
ኧረ ምነው ዝምታ ኧረ በሉ ወዝ ወዝ
ወዝ ወዝ ኧረ በሉ ወዝ ወዝ
ወዝ ወዝ ኧረ በሉ ወዝ ወዝ
ወዝ ወዝ ኧረ በሉ ወዝ ወዝ
ወዝ ወዝ ኧረ በሉ ወዝ ወዝ
እህም ነው
ወዝ ወዝ ወዝ ወዝ ወዝ
እህም ነው
ወዝ ወዝ ወዝ ወዝ ወዝ
እህም ነው
ወዝ ወዝ ወዝ ወዝ ወዝ
እህም ነው
ወዝ ወዝ ወዝ ወዝ ወዝ
እህም ነው
ኧረ በለው ኧረ በለው
እህም ነው
ኧረ ጎበዝ ኧረ ጀግና
እህም ነው
ኧረ በለው ኧረ በለው
እህም ነው
ኧረ ጎበዝ ኧረ ጀግና
ወዝ ወዝ ወዝ ወዝ ወዝ
ወዝ ወዝ ወዝ ወዝ ወዝ
ወዝ ወዝ ወዝ ወዝ ወዝ
ወዝ ወዝ ወዝ ወዝ ወዝ
ወዝ ወዝ ወዝ ወዝ ወዝ
ወዝ ወዝ ወዝ ወዝ ወዝ
ወዝ ወዝ ወዝ ወዝ ወዝ
ወዝ ወዝ ወዝ ወዝ ወዝ

Поcмотреть все песни артиста

Другие альбомы исполнителя

Похожие исполнители

Tsedi

Исполнитель

Ahadu

Исполнитель