ዮሐና!
ዝናብ ዘንቦ ምድር ታጥቦ ፈክቶ እንደሚበራ
ይዝነብ ይቅርታሽ በኔ ቆሻሻዬን ያጥራ
በዳይ ሆኜ እንጂ የሚጨንቀኝ እንቅልፌ የሚጠፋ
አይገባኝም ሰው የሚለው ተበዳይ አይረሳ
ይዝነብ ይዝነብ
ይዝነብ ይዝነብ
ይዝነብ ይዝነብ
ይቅርታሽ
ይዝነብ ይዝነብ
ይዝነብ ይዝነብ
ይዝነብ ይዝነብ
ይቅርታሽ
ይዝነብ ይዝነብ
ይዝነብ ይዝነብ
ይዝነብ ይዝነብ
ይቅርታሽ
ይዝነብ ይዝነብ
ይዝነብ ይዝነብ
ይዝነብ ይዝነብ
ይቅርታሽ
ምን አረኩ በደልኩ ብዬ (ው-ው-ው)
ጥፋቴን ባብስ ባጠፋ (ሻበ-ራብ-ሻበ-ራብ)
ውስጥን አይደልሉትም (ው-ው-ው)
ማሪኝ ጭንቀቴ ይለፋ ታጥቦ (ታጥቦ)
ይዝነብ ይዝነብ
ይዝነብ ይዝነብ
ይዝነብ ይዝነብ
ይቅርታሽ
ይዝነብ ይዝነብ
ይዝነብ ይዝነብ
ይዝነብ ይዝነብ
ይቅርታሽ
ይዝነብ ይዝነብ
ይዝነብ ይዝነብ
ይዝነብ ይዝነብ
ይቅርታሽ
ይዝነብ ይዝነብ
ይዝነብ ይዝነብ
ይዝነብ ይዝነብ
ይቅርታሽ
በኔ ላይ
በኔ ላይ
በኔ ላይ
በኔ ላይ
ወዳለፈው እንመለስ አይደለም ሃሳቤ
መንገድሽንም አልነካም መማር ነው ረሃቤ
በዳይ ሆኜ እንጂ የሚጨንቀኝ እንቅልፌ የሚጠፋ
አይገባኝም ሰው የሚለው ተበዳይ አይረሳ
ይዝነብ ይዝነብ
ይዝነብ ይዝነብ
ይዝነብ ይዝነብ
ይቅርታሽ
ይዝነብ ይዝነብ
ይዝነብ ይዝነብ
ይዝነብ ይዝነብ
ይቅርታሽ
ይዝነብ ይዝነብ
ይዝነብ ይዝነብ
ይዝነብ ይዝነብ
ይቅርታሽ
ይዝነብ ይዝነብ
ይዝነብ ይዝነብ
ይዝነብ ይዝነብ
ይቅርታሽ
ምን አረኩ በደልኩ ብዬ (ው-ው-ው)
ጥፋቴን ባብስ ባጠፋ (ሻበ-ራብ-ሻበ-ራብ)
ውስጥን አይደልሉትም (ው-ው-ው)
ማሪኝ ጭንቀቴ ይለፋ ታጥቦ (ታጥቦ)
ይቅር በይኝ ቆንጆ
አይደለም እኮ
ይዝነብ ይዝነብ
ይዝነብ ይዝነብ
ይዝነብ ይዝነብ
ይቅርታሽ
ይዝነብ ይዝነብ
ይዝነብ ይዝነብ
ይዝነብ ይዝነብ
ይቅርታሽ
ይዝነብ ይዝነብ
ይዝነብ ይዝነብ
ይዝነብ ይዝነብ
ይቅርታሽ
ይዝነብ ይዝነብ
ይዝነብ ይዝነብ
ይዝነብ ይዝነብ
ይቅርታሽ
Поcмотреть все песни артиста
Другие альбомы исполнителя