Kishore Kumar Hits

Teddy Yo - Chisu текст песни

Исполнитель: Teddy Yo

альбом: Arada, Vol. 2


ጭሱ... ጭሷ
ጭሱ... ጭሷ
እኔ ነኝ ጭሱ የካሳንችሱ
ታሪኬን ላውራቹ ባያልቅም በስሱ
ባለጊዜ ነበር ሀብታሙ ንጉሱ
ፍሬንዶቼ በዝተው አብረው ሚያጫርሱ
አሪፍ ነህ ይሉኛል ኩል አለባበሱ
አይቋጥርም እሱ ገንዘብ ነው ትራሱ
ጀለስ አቀሳስረው ለኩስለት ለሱ
እሳቱ እንዳይጠፋ ሳብ አርገው በስሱ
ብለው ከትበውኝ ጠምደውኝ በሱሱ
ኔፓ ስሆን አይተው ጥለው ተቀየሱ
ተጠቃቀሱ እነማን እነሱ እነሱ
ላይፌን አመሱ መሸወድ አንዴነው ነፍሱ️
በኔ መባሉ ነውና ከራስ በላይ ንፋሱ
እንደጥቅሱ እንዳረሱ ቀረ መደቀሱ
ኪስን ማስላሱ
ጭሱ ጭሱ ያራዳ ልጅ ጭሱ
ያራዳ ልጅ ጭሷ
ቀብራራ ነች እሷ
ጭሱ ጭሱ ያራዳ ልጅ ጭሱ
ያራዳ ልጅ ጭሷ
ቀብራራ ነች እሷ
ጭሱ ጭሱ ያራዳ ልጅ ጭሱ
ያራዳ ልጅ ጭሷ
ቀብራራ ነች እሷ
ጭሱ ጭሱ ያራዳ ልጅ ጭሱ
ያራዳ ልጅ ጭሷ
ቀብራራ ነች እሷ
እደኔ አይነቱን አውቀዋለው ሳየው ገና
ብሎ ሚሄድ ቀና መንገድ ላይ ዘና
ደረቱ ሰፋ ያለ አርጎት ሲሄድ ነፋ
ጭስ የተጫጫሰ በጣም ያሎነ ከርፋፋ
በፋ የሚያልቅ ሌላ ጠፋ
ደሞ በሱ ጭስ ይገርማል በጣም ላወቀበት ጀለሱ
ሁል ጊዜ ፈዳቂ ነኝ እባ የለኝ ከትራሱ
ነኝ ቢለንስ ኤኬኤ ልጅ እያሱ
ጭስ ማለት የዘንድሮ የሌለ ከሱሱ
ብዙ አለ እደሱ የማይጠቀም ከዕጹ️
ነፍሴ ተደሰተች ባራዳ ልጅ ዘንድሮ
ብዙ የማይቀባጥረው የሚወደው ትምሮ
የሚያከብረው ቀጠሮ ሁሌ ሲቃጠር️
ምንም ችግር ቢፈጠር ነገር ማያቃጥር
እወቁኝ ሁሌ እኔ ማነኝ ልጅ እያሱ
አደኛው እኔ ነኝ ያራዳ ልጅ ጭሱ
ጭሱ ጭሱ ያራዳ ልጅ ጭሱ
ያራዳ ልጅ ጭሷ
ቀብራራ ነች እሷ
ጭሱ ጭሱ ያራዳ ልጅ ጭሱ
ያራዳ ልጅ ጭሷ
ቀብራራ ነች እሷ

ሁሉ ነገሬን ትቼ በጎ ሰርቼ
መልካም ሆኜ ኖሬ ጓደኛ አፍርቼ
ከጀራውም ብሉ ደግሞ ካትክልቱም አንሱ
ይሄን ሳጨርሱ ዋ በሉ እንዳትነሱ
ብዬ እያበላሁ ደግሞ ሙክት አርጄ
ቁርጥ አስቆርጬ ብሉ ውስኪ አሶርጄ
አንድ ያጣል ብዬ ጉርሻዬን አስከትዬ️
ፍቅርን ስለግስ ኖሬያለሁ በዘመኔ
ለችግር ደራሽ ለተራበ ደግሞ አጉራሽ
አላቅም ስስት መላ እያለኝ በጭራሽ
በራብ ገርጥቼ በጎ መልካም ሰርቼ
ሲጠፋ ከእጄ ቀረሁ ጓደኛ አጥቼ
ጭሱ ጭሱ ያራዳ ልጅ ጭሱ
ያራዳ ልጅ ጭሷ
ቀብራራ ነች እሷ
ጭሱ ጭሱ ያራዳ ልጅ ጭሱ
ያራዳ ልጅ ጭሷ
ቀብራራ ነች እሷ

Поcмотреть все песни артиста

Другие альбомы исполнителя

Похожие исполнители

Tsedi

Исполнитель