ኣራዳ ላራዳ መቼ ይሸዋወድ እና
ኣራዳ ላራዳ መቼ ይሸዋወድ እና
ኣራዳ ላራዳ መቼ ይሸዋወድ እና
ኣራዳ ላራዳ መቼ ይሸዋወድ እና
ኣይ መቼም የታወቀል ልጅ ሙድ
ጨዋታ ከያዘ መሸቶ የነጋል ለሊቱ
ኣሪፍ ያኣራዳ ልጅ ሁለት ቺከ ከጎኑ
ጭዋታው አንዳይደብር ሰወ ያነቃቃሉ
ሰዓቱ ደረሰ የሴቶቹ መምጫ
የሚለበሱት ልብስ የሚያረጉት ጫማ
በቆንጃ ሀበሻ ከተማ ተንጫጫ
አኔስ እድለኛ ተውልዴ ኣራዳ
ሰምሽ ማን ነው ብዬ ብጠጋ ወደስዋ
ያንተ ማን ይባላል እኔን በለኝ ቲቱ
ኣሳይታኝ ሄደች ቢራቢሮ ታቱ
አረ ይህ ቁንጅና አረ ይህ ሰዉነት
ኣቦ ከይን ያውጣሽ አረ አንቺስ ሁኚበት
ቆንጆ ይሞጎሳል ኣንወድም ምቀኛ
እኛ ላማረብን እሱ እንቅልፍ ኣይተኛ
እንግድያውስ ጎበዝ ጎበዝ ተረዳዳ
ሽፋን ደገፍ ኣርገህ ጨፍር ለሊቱ እስኪ ነጋ
ለምቀኛ የለም ቦታ
ለወረኛ እኛ ኣንተኛ
ሰብ ይሰማ የለም ሆይ ከጥግ እስከ ጥግ
ቆንጆ የወደደ ሲሸረብበት
እስዋ ሞናሊዛ የሰው መድሃኒት
ኣይበግራት ተንኮል ንፁህ ኢትዮጵያዊት
ንገረኝ ካልክማ ኣ
♪
ኣራዳ ላራዳ መቼ ይሸዋወድ እና
ኣራዳ ላራዳ መቼ ይሸዋወድ እና
ኣራዳ ላራዳ መቼ ይሸዋወድ እና
ኣራዳ ላራዳ መቼ ይሸዋወድ እና
ኣይ ኣልወጣ ተራራ ኣልወረደ ሜደ
ምን ያስፎክረዋል እንደ ጀግና ኣርበኛ
ድሮም ያስታውቃል ያበሻ ልጅ ደሙ
ለወደደው ጎራ ለጠላዉ መራራ
ኣስጠንቅቀዉ ጎበዝ እኞ ኣንወድም ጉራ
ራፐር ከሆነ ራፕ ያድርግ እንደኛ
የምን ሽለላ ነው እያሉ ኣንደኛ
አኛ ጀምረነው ሂፓፕ በኣማርኛ
እግዚሄር ያሳያቹ የምያወራው ሌላ
እንዴት የታሰባል ኣራዳ ሽወዳ
መቼም ኣይጠበቅ በግ ቀበሮ አንዲገድል
የሆነው ሆነ እና መልሰን ወሰድነው ዙፋፋ እንደገና
እስኪ ከፈት ከፈት እኛ ነን ተረኛ
ክሬዚ እና ሳሚ የዜማ መለኛ
ጭዋታዉ ያማረ እንዲህ ባገርኛ
ቆንጆ ተሰባስቦ ቢመጣ ወደኛ
መቼም ኣይጠፋውም የሰዉ ነገረኛ
አየ የሰው ኣይነት
በለው ተባበለው የሰርቡን ሴራ
ለሙዚቃው እድገት ሰንል ደፋ ቀና
መስልዋቸው ነበር እኛ እማ ምንተኛ
ኣጣምረው ቁጭ ኣሉ ኣንዴ ዘፈኑ እና
እንደሱ እማ ኣደለም
♪
ኣራዳ ላራዳ መቼ ይሸዋወድ እና
ኣራዳ ላራዳ መቼ ይሸዋወድ እና
ኣራዳ ላራዳ መቼ ይሸዋወድ እና
ኣራዳ ላራዳ
እስኪ ላሞግስሽ ደግሞ የኔ ቆንጆ
ኣማልቶ ሰጠቶሻል ሀበሻዊ አርጎ
ይበቃሻል ሰሙ የምን ቅባት ሽቶ
ኢትዮጵያዊት መሆን ደግሞ ከት ተገኝቶ
ስትፈልጊ ጥለት ስትፈልጊ ሲከርት
ለብሰሽ ተራመጂ እኛ እንመስከርበት
የት ኣለ ኣልጀዚራ የት ኣለ BBC
CNNም የምጣ የጠይቁት እንጂ
ኣንቺም ንገርያቸው ብለሽ ሀበሻዊ
ኣዬ
ለምን ኩፉ ኩፉ ዘገበው በሙሉ
ቆንጆ ባገር ሞልቶ እሱንም የንገሩ
ኣይወድም መሰለኝ ኣለ ሲባል ጡሩ
ለነሱ ዘገባ እኛ ኣፈር ልንገባ
እሱ ድሮ ቀረ ተነቃ ኣሁንማ
ቆንጆ በ ቆንጅና ዜመኛው በዜማ
ሊቁ በተምሮ ዘቡ በጥበቃ
ጎበዝ እንሯራጥ ሰኣት የለንማ
♪
ኣራዳ ላራዳ መቼ ይሸዋወድ እና
ኣራዳ ላራዳ መቼ ይሸዋወድ እና
ኣራዳ ላራዳ መቼ ይሸዋወድ እና
Поcмотреть все песни артиста
Другие альбомы исполнителя