ዋ
ና ና
ይሸመታል መውደድ ይሸመታል ፍቅር ይሸመታል ፍቅር
ከአራዶቹ ሀገር ከአዱገነት ሸገር ከአዱገነት ሸገር (አዲስ አበባ)
ይታረሳል ፍቅር ኧረ በላይ በላይ ኧረ በላይ በላይ (በላይ በላይ በላይ በላይ)
ሁሉም የእናት ልጅ ነው አዲስ አበባ ላይ አዲስ አበቤው ላይ
(ልጅ ማይክ ንገር ንገር)
እቺ ልጅ አዲስ ቤተ ባሻ
♪
የአራዳ ልጆች መናገሻ
አጊንቶም ሰጪ ድርሻ ድርሻ
ከሌለም እፈስ ውድዴሻ
እንግዲ ይሄ ነው ምልክቱ
የመሀል ሀገር ማንነቱ
ለሀገሩ ልጆች ከአንጀቱ
ይምል የለም ወይ በእናቱ
አራዳው ጊዮርጊስ አባቴ
ብከዳህ ይክዳኝ አንጀቴ
እንግዳ መቶ ከበቴ
ብገፋው ይድረስ ቅጣቴ
ማንም አይክፋው ማንም አይዘን
♪
ማንም አይክፋው ማንም አይዘን (ማንም ማንም)
አንዴ የሰፈር ጨዋታ እስኪ ዝቅ በል
ዴ በል አንዴ ዴ
ዴ በል አንዴ ዴ
ዴ በል አንዴ ዴ
ዴ በል አንዴ ዴ
ከሰሜን ነህ እንዴ ወይ ከደቡብ ናና
ከምስራቅ ነህ እንዴ ወይ ከምዕራብ ናና
አዲስ አዲስ አበባ አዲስ አበባ
አዲስ አዲስ አበባ አዲስ አበባ
ይሸመታል መውደድ ይሸመታል ፍቅር
ይሸመታል ፍቅር
ከአራዶቹ ሀገር ከአዱገነት ሸገር ከአዱገነት ሸገር (አዲስ አበባ)
ይታረሳል ፍቅር ኧረ በላይ በላይ ኧረ በላይ በላይ (በላይ በላይ በላይ በላይ)
ሁሉም የእናት ልጅ ነው አዲስ አበባ ላይ አዲስ አበቤው ላይ
ስማ ስማ ቁጭ በል ተጠና (ለምን)
እኔ ነኝ የዛሬው ከንቲባ
ልጅ ማይክ ሁና ሁና
እንካ ሰላምታ በምንትያ በአዲስ አዲስ አበባዬ
በሁሉም ቤት በእናንዬ
ማንም መቶ ከማይረሳው
ቀምሶ ተጓዥ ቂጣ
ከማልረሳው ቁጥር ዘጠኝ
ድገምም ካላችሁኝ ሰባት
ከተጋጋለ ጉድ አደርንባት
ስንቱን አበባ ሰው የጣልንባት
በዛ ምሽት በዛ ንጋት
ከእኔና እኔ በቀር ማን ነበር
የእህል ዘርን እንጂ ሰውም አይኖር
ንገረኝ ካልሽማ ሸገር ላይ ነው
ልኩንም ብታይው ልበኛ ነው
አይፈራም አይኮራም አመሉ ነው
ካበብሽ አበባ ካበብሽ አበባ ወደ አዲስ አበባ (እልል ብለህ ግባ)
አበብሽ አበባ አበብሽ አበባ ወደ አዲስ አበባ (ፍቅር ይዘህ ግባ)
አበብሽ አበባ አበብሽ አበባ ወደ አዲስ አበባ (መውደድ ይዘህ ግባ)
አበብሽ አበባ አበብሽ አበባ ወደ አዲስ አበባ (እልል ብለህ ግባ)
♪
አበብሽ አበባ አበብሽ አበባ ወደ አዲስ አበባ (ፍቅር ይዘህ ግባ)
♪
አበብሽ አበባ አበብሽ አበባ ወደ አዲስ አበባ (መውደድ ይዘህ ግባ)
Поcмотреть все песни артиста
Другие альбомы исполнителя