Kishore Kumar Hits

Hewan Gebrewold - Ysemagnal текст песни

Исполнитель: Hewan Gebrewold

альбом: Hewan


አንተም ትላለህ ምንም የለንም
እኔም እላለሁ ምንም የለንም
አገር ግን ዛሬም አላመነንም
አገር ግን ዛሬም አላመነንም
አንተም ትላለህ ምንም የለንም
እኔም እላለሁ ምንም የለንም
አገር ግን ዛሬም አላመነንም
አገር ግን ዛሬም አላመነንም

ዛሬም በኛ ጉዳይ ዛሬም በኛ ነገር
ኦሆሆሆይ አሀሀሀሀይ
ግራ እንደተጋባ ውሎ ያድራል አገር
ኦሆሆሆይ አሀሀሀይ
ከእህት ወንድምነት ያለፈ የለንም
ኦሆሆሆይ አሀሀሀሀይ
ብለን ስንነግረው ሰው እንዴት አያምንም
ኦሆሆሆይ አሀሀሀሀይ
ያለን ንጹህ ጓደኝነት ባያውቅ ነው ወይ ወረት
አይቶን በአጉል መነጽሩ ሁሉን መጠርጠሩ
እያሰበኝ ሰው ካንተ ጋር ባሳጣህስ ትዳር
ብዬ አንዳንዴ ቅር ይለኛል ፍርሀት ይሰማኛል
ኦሆ ይሰማኛል
ፍርሀት ይሰማኛል
ኦሆ ይሰማኛል ስጋት ይገባኛል
ኦሆ ይሰማኛል
ፍርሀት ይሰማኛል
ኦሆ ይሰማኛል
ስጋት ይገባኛል

አንተም ትላለህ ምንም የለንም
እኔም እላለሁ ምንም የለንም
አገር ግን ዛሬም አላመነንም
አገር ግን ዛሬም አላመነንም

ለአንድ ራስ እውነትህ ለአንድ ራስ እውነቴ
ኦሆሆሆይ አሀሀሀሀይ
አምነው ለማያምኑት እምላለሁ ስንቴ
ኦሆሆሆይ አሀሀሀሀይ
ወይስ ከአይንህ አይኔ አለ ድብቅ ጸባይ
ኦሆሆሆይ አሀሀሀሀይ
ለኛ ተሰውሮ ለሌላው የሚታይ
ኦሆሆሆይ አሀሀሀሀይ
ያለን ንጹህ ጓደኝነት ባያውቅ ነው ወይ ወረት
አይቶን በአጉል መነጽሩ ሁሉን መጠርጠሩ
እያሰበኝ ሰው ካንተ ጋር ባሳጣህስ ትዳር
ብየ አንዳንዴ ቅር ይለኛል ፍርሀት ይሰማኛል

ኦሆ ይሰማኛል
ፍርሀት ይሰማኛል
ኦሆ ይሰማኛል
ስጋት ይገባኛል
ኦሆ ይሰማኛል
ፍርሀት ይሰማኛል
ኦሆ ይሰማኛል
ስጋት ይገባኛል
ፍርሀት ይሰማኛል
ስጋት ይገባኛል
ፍርሀት ይሰማኛል
ስጋት ይገባኛል

Поcмотреть все песни артиста

Другие альбомы исполнителя

Похожие исполнители

Tsedi

Исполнитель