Kishore Kumar Hits

Jano - Irrekum текст песни

Исполнитель: Jano

альбом: Ertale


የወሎ ልጂ አንቺ የውበት መለኪያ
በእሪኩም አትጨክኝ ትከሻሽ ይለካ
ድምብልሽ ይጫወት ከደረትሽ ጋራ
ስለጨዋነትሽ ይመስክርም ያውራ
ድምብልሽ ይጫወት ከደረትሽ ጋራ
ስለጨዋነትሽ ይመስክርም ያውራ
ቦርቃ ያደገች
ከዚያ ቦሩ ሜዳ
የኩታ በር ቆንጆ
የውቦች ኮረዳ
ቦርቃ ያደገች
ከዚያ ቦሩ ሜዳ
የኩታ በር ቆንጆ
የውቦች ኮረዳ
የወሎ ልጂ አንቺ የውበት መለኪያ
በእሪኩም አትጨክኝ ትከሻሽ ይለካ
ድምብልሽ ይጫወት ከደረትሽ ጋራ
ስለጨዋነትሽ ይመስክርም ያውራ
ድምብልሽ ይጫወት ከደረትሽ ጋራ
ስለጨዋነትሽ ይመስክርም ያውራ
ቁንጅናሽ ያውራል
አፍ አለው ሀገርሺ
የኩታ በር ቆንጆ
ወለዬ መሆንሽን
ቁንጅናሽ ያውራል
አፍ አለው ሀገርሺ
የኩታ በር ቆንጆ
ወለዬ መሆንሽን
የሆነች የነብስ ምግብ
ህይወትን በደስታ የምታጅብ
ያማረች ፅጌሬዳ
የወጣች በማለዳ
የሆነች የነብስ ምግብ
ህይወትን በደስታ የምታጅብ
ያማረች ፅጌሬዳ
የወጣች በማለዳ

Поcмотреть все песни артиста

Другие альбомы исполнителя

Похожие исполнители

Gigi

Исполнитель