ቀናልኝ ፡ መንገዴ ፡ የሚያዋጣውን ፡ ይዤ
ሁሉ ፡ አማረልኝ ፡ በርሱ ፡ በወዳጄ
ክብርን ፡ ሳላስበው ፡ መጣ ፡ ወደቤቴ
ተደላድያለሁ ፡ አርፌ ፡ በአባቴ
አለፈ ፡ እንደዋዛ ፡ ተረሳ ፡ ያሁሉ ፡ መከራ
ኢየሱስ ፡ ቤቴ ፡ ሲገባ
ኢየሱስ ፡ ቤቴ ፡ ሲገባ
ኢየሱስ ፡ ቤቴ ፡ ሲገባ
ወዳጄ ፡ ቤቴ ፡ ሲገባ
ኢየሱስ ፡ ቤቴ ፡ ሲገባ
ኢየሱስ ፡ ቤቴ ፡ ሲገባ
ኢየሱስ ፡ ቤቴ ፡ ሲገባ
ወዳጄ ፡ ቤቴ ፡ ሲገባ
ምናገረው ፡ አለኝ ፡ ከተደረገልኝ
ቸር ፡ ነው ፡ የእኔ ፡ አባት ፡ ዛሬ ፡ ላይ ፡ አቆመኝ
አንደበቴን ፡ ልክፈት ፡ ላውራው ፡ ልመስክር
ከጌታዬ ፡ ሌላ ፡ አላውቅም ፡ ክብር
አለፈ ፡ እንደዋዛ ፡ ተረሳ ፡ ያሁሉ ፡ መከራ
ኢየሱስ ፡ ቤቴ ፡ ሲገባ
ኢየሱስ ፡ ቤቴ ፡ ሲገባ
ኢየሱስ ፡ ቤቴ ፡ ሲገባ
ወዳጄ ፡ ቤቴ ፡ ሲገባ
ኢየሱስ ፡ ቤቴ ፡ ሲገባ
ኢየሱስ ፡ ቤቴ ፡ ሲገባ
ኢየሱስ ፡ ቤቴ ፡ ሲገባ
ወዳጄ ፡ ቤተ ፡ ሲገባ
ቀናልኝ ፡ መንገዴ ፡ የሚያዋጣውን ፡ ይዤ
ሁሉ ፡ አማረልኝ ፡ በርሱ ፡ በወዳጄ
ክብርን ፡ ሳላስበው ፡ መጣ ፡ ወደቤቴ
ተደላድያለሁ ፡ አርፌ ፡ በአባቴ
ኢየሱስ ፡ ቤቴ ፡ ሲገባ
ኢየሱስ ፡ ቤቴ ፡ ሲገባ
ኢየሱስ ፡ ቤቴ ፡ ሲገባ
ወዳጄ ፡ ቤቴ ፡ ሲገባ
ኢየሱስ ፡ ቤቴ ፡ ሲገባ
ኢየሱስ ፡ ቤቴ ፡ ሲገባ
ኢየሱስ ፡ ቤቴ ፡ ሲገባ
ወዳጄ ፡ ቤቴ ፡ ሲገባ
አለፈ ፡ እንደዋዛ ፡ ተረሳ ፡ ያሁሉ ፡ መከራ
ኢየሱስ ፡ ቤቴ ፡ ሲገባ
ኢየሱስ ፡ ቤቴ ፡ ሲገባ
ኢየሱስ ፡ ቤቴ ፡ ሲገባ
ወዳጄ ፡ ቤቴ ፡ ሲገባ
ኢየሱስ ፡ ቤቴ ፡ ሲገባ
ኢየሱስ ፡ ቤቴ ፡ ሲገባ
ኢየሱስ ፡ ቤቴ ፡ ሲገባ
ወዳጄ ፡ ቤቴ ፡ ሲገባ
Поcмотреть все песни артиста
Другие альбомы исполнителя