Kishore Kumar Hits

Aster Abebe - ክብር የበቃህ ነህ текст песни

Исполнитель: Aster Abebe

альбом: ክብር የበቃህ ነህ, Vol. 1

ቀድሞም ፡ ክብር ፡ የበቃህ ፡ ነህ
ሞልቶ ፡ የተረፈህ
ተገብቶክ ፡ እንጂ ፡ ማን ፡ ሰጥቶህ ፡ ያውቃል
ስለጎደለህ
አንሶብህ ፡ ምሥጋናና ፡ ክብር
አደባባይ ፡ ወጥተህ ፡ ማትለምን
ኢየሱሴ ፡ ትልቅ ፡ ነህ ፡ ምትደነቅ
ቀድሞም ፡ ክብር ፡ የበቃህ ፡ ነህ
ሞልቶ ፡ የተረፈህ
ተገብቶክ ፡ እንጂ ፡ ማን ፡ ሰጥቶህ ፡ ያውቃል
ስለጎደለህ
አንሶብህ ፡ ምሥጋናና ፡ ክብር
አደባባይ ፡ ወጥተህ ፡ ማትለምን
ኢየሱሴ ፡ ትልቅ ፡ ነህ ፡ ምትደነቅ

ቀን ፡ አንድ ፡ ተብሎ ፡ ሳይጀመር ፡ አንተኮ ፡ ስትመለክ ፡ ነበር
ወር ፡ አንድ ፡ ተብሎ ፡ ሳይቆጠር ፡ አንተኮ ፡ ስትመለክ ፡ ነበር
ዓመት ፡ በዓመት ፡ ላይ ፡ ሳይደመር ፡ አንተኮ ፡ ስትመለክ ፡ ነበር
በዘመናት ፡ ዘመን ፡ ሳይጨመር ፡ አንተኮ ፡ ስትመለክ ፡ ነበር
ሳይባል ፡ በመጀመሪያ ፡ ሳትፈጥር ፡ ሰማይና ፡ ምድርን
አዋፋት ፡ ባየር ፡ ላይ ፡ ሳይበሩ ፡ ሳትመሰርት ፡ በፊት ፡ ተራሮችን
ገና ፡ ሳታበጅ ፡ ሰውን ፡ በጅህ ፡ ሳይወጣ ፡ እስትንፋስ ፡ ከአፍህ
ሁሉ ፡ ነገር ፡ ምንም ፡ ባዶ ፡ እያለ ፡ ምሥጋናህ ፡ ግን ፡ ሞልቶ ፡ የተረፈ

Поcмотреть все песни артиста

Другие альбомы исполнителя

Похожие исполнители