Внимание! Перевод текстов выполнен автоматически. Возможны неточности и неполнота перевода. Мы прилагаем все усилия для обеспечения точности перевода, но рекомендуем использовать его только в качестве общего ориентира.
አዝ፦ እግዚአብሔር ፡ መልካም ፡ ለእኔ (፪x)Это: Бог добр ко мне (2 раза)ሁልጊዜ ፡ በዘመኔ ፡ እግዚአብሔር ፡ መልካም ፡ ለእኔВсегда становись Богом, добрым ко мнеእግዚአብሔር ፡ በጐ ፡ ለእኔ (፪x)Богом для меня (2 раза)ሁልጊዜ ፡ በዘመኔ ፡ እግዚአብሔር ፡ በጐ ፡ ለእኔВсегда становись Богом для меняሁልጊዜ ፡ በዘመኔ ፡ እግዚአብሔር ፡ መልካም ፡ ለእኔ (፪x)Всегда будь добр ко мне Богом (2 раза)ሁልጊዜ ፡ በዘመኔ ፡ እግዚአብሔር ፡ በጐ ፡ ለእኔ (፪x)Всегда будь Добр ко мне Богом (2 раза)በወይን ፡ ሐረግ ፡ ዘንድ ፡ ፍሬ ፡ ባይገኝИли для фразы, что фрукт самый большойባይኖር ፡ የሚረዳ ፡ ከግራ ፡ ከቀኝТам может не объясняться левая правая рукаበለሷን ፡ ጠብቄ ፡ ፍሬን ፡ እበላለሁИнструменты подставь ему и поужинаешь сቀኝ ፡ እጄን ፡ የያዘኝ ፡ መቼ ፡ ሊረሳኝ ፡ ነውПравой моей рукой действуй, когда захочешьእሱን ፡ ታምኖ ፡ ጠርቶ ፡ ከቶ ፡ ማንስ ፡ አፍሯልЧерт бы его побрал, а кто все-такиይልቁን ፡ በስሙ ፡ ቀንዱ ፡ ከፍ ፡ ብሏልНе скорее от его имени может и сказалእኔም ፡ በስሮቼ ፡ ከፍ ፡ ከፍ ፡ እላለሁЯ это и и я говорюአለኝ ፡ የሚረዳ ፡ ይህንን ፡ አውቃለሁ (፫x)Я объяснил это, я знаю (3 раза)አዝ፦ እግዚአብሔር ፡ መልካም ፡ ለእኔ (፪x)Это: Бог добр ко мне (2 раза)ሁልጊዜ ፡ በዘመኔ ፡ እግዚአብሔር ፡ መልካም ፡ ለእኔВсегда становись Богом, добрым ко мнеእግዚአብሔር ፡ በጐ ፡ ለእኔ (፪x)Бог для меня (2 раза)ሁልጊዜ ፡ በዘመኔ ፡ እግዚአብሔር ፡ በጐ ፡ ለእኔВсегда становись Богом для меняሁልጊዜ ፡ በዘመኔ ፡ እግዚአብሔር ፡ መልካም ፡ ለእኔ (፪x)Всегда становись Богом добрым для меня (2 раза)ሁልጊዜ ፡ በዘመኔ ፡ እግዚአብሔር ፡ በጐ ፡ ለእኔ (፪x)Всегда становись Богом для меня (2 раза)ጨለማው ፡ በርትቶ ማይነጋ ሲመስልТемноту минуют чьи-то Береттыዮርዳኖስም ፡ ሞልቶ ፡ አላሻግርም ፡ ሲልИорданем и переполошимታምራት ፡ አድርጎ ፡ ያሻገረው ፡ ጌታВот и яшамару Господьእግዚአብሔር ፡ መልካም ፡ ነው ፡ ዛሬም ፡ በእኔ ፡ ቦታБоже милостивый сегодня Мне местоሞትን ፡ ያሸነፈ ፡ ድል ፡ የነሳ ፡ ጌታСмерть впереди Воскресшего Господаሰባቱን ፡ ማህተም ፡ ተርትሮ ፡ የፈታТетра семи печатей политических правዛሬም ፡ በቸርነት ፡ ይከታተለኛልСегодня настоящая диктатураእሱን ፡ ተደግፌ ፡ ምንስ ፡ ያሰጋኛል (፫x)Он сам, и какой Яэгаши (3x)አዝ፦ እግዚአብሔር ፡ መልካም ፡ ለእኔ (፪x)Это: Бог добр ко мне (2 раза)ሁልጊዜ ፡ በዘመኔ ፡ እግዚአብሔር ፡ መልካም ፡ ለእኔВсегда становись Богом, добрым ко мнеእግዚአብሔር ፡ በጐ ፡ ለእኔ (፪x)Богом для меня (2 раза)ሁልጊዜ ፡ በዘመኔ ፡ እግዚአብሔር ፡ በጐ ፡ ለእኔВсегда становись Богом для меняሁልጊዜ ፡ በዘመኔ ፡ እግዚአብሔር ፡ መልካም ፡ ለእኔ (፪x)Всегда будь добр ко мне (2 раза)ሁልጊዜ ፡ በዘመኔ ፡ እግዚአብሔር ፡ በጐ ፡ ለእኔ (፪x)Всегда будь Добр ко мне (2 раза)ወረት ፡ የለበትም ፡ ፍቅሩ ፡ ሁሌ ፡ ስያፈቅር ፡ ይኖራልЗеленая, должно быть, любовь всегда безопаснее будетመንገድ ፡ አስጀምሮ ፡ ጉዞ ፡ መች ፡ እዚህ ፡ አውጥቶ ፡ ይሄዳልАвтор книги "Для путешествий" посетилእቅፍ ፡ ድግፍ ፡ አርጎ ፡ ይዞ ፡ በብዙ ፡ ሞገስ ፡ ያኖራልЕСЛИ ОФ есть оф в народе, будетላይተው ፡ ላይረሳ ፡ በራሱ ፡ በስሙ ፡ ኪዳን ፡ ይምላል (፪x)Литтл лжет сам во имя своего заветного образа (2 раза)