Kishore Kumar Hits

Yosef kassa - Fiker Neh текст песни

Исполнитель: Yosef kassa

альбом: Kidan Alegn


ብዙ ፡ አሉ ፡ በምድር ፡ ፍቅር ፡ አለን ፡ ሚሉ
የወደደውን ፡ ሚወድ ፡ ሞልቷል ፡ በሃገሩ
መች ፡ እንደዚህ ፡ ሆነና ፡ የአንተ ፡ ፍቅር
ከሰው ፡ ይለያል ፡ የአንተ ፡ የእግዚአብሔር
ብዙ ፡ አሉ ፡ በምድር ፡ ፍቅር ፡ አለን ፡ ሚሉ
የወደደውን ፡ ሚወድ ፡ ሞልቷል ፡ በሃገሩ
መች ፡ እንደዚህ ፡ ሆነና ፡ የአንተ ፡ ፍቅር
ከሰው ፡ ይለያል ፡ የአንተ ፡ የእግዚአብሔር
ጠፍቼ ፡ ነበረ ፡ ያኔ ፡ በዚያን ፡ ጊዜ
ሙት ፡ ሆኜ ፡ ማልረባ ፡ ከአንተ ፡ ተለይቼ
እንዲሁ ፡ አልተውከኝም ፡ በፍቅርህ ፡ አዳንከኝ
በምትወደው ፡ ልጅህ ፡ በኢየሱስ ፡ ታረቅከኝ
ምን ፡ ብዪ ፡ እኔስ ፡ ልናገረ ፡ ስለአንተ ፡ ፍቅር
ጠፍቼ ፡ እንኳን ፡ ምትፈልገኝ ፡ መክረህ ፡ የምትመልሰኝ
ፍቅር ፡ ነህ ፡ ሁሌ ፡ ያማትለወጥ ፡ ፍቅር ፡ ነህ
ፍቅር ፡ ነህ ፡ አንተ ፡ ዛሬም
ፍቅር ፡ ነህ ፡ አንተ ፡ ዛሬም
መልካም ፡ ነህ ፡ አንተን ፡ ዛሬም
መልካም ፡ ነህ ፡ አንተን ፡ ዛሬም
በእምነቱ ፡ ደክሞ ፡ በሰው ፡ የተገፋ
ሚያንገላታው ፡ እንጂ ፡ ሚያነሳው ፡ የጠፋ
የቅን ፡ ፈራጅ ፡ አንተ ፡ በፍቅርህ ፡ ፈርደህ
አንስተህ ፡ ለወጥከው ፡ አንተ ፡ ልክ ፡ ነህ
ምን ፡ ብዪ ፡ እኔስ ፡ ልናገረ ፡ ስለአንተ ፡ ፍቅር
ጠፍቼ ፡ እንኳን ፡ ምትፈልገኝ ፡ መክረህ ፡ የምትመልሰኝ
ፍቅር ፡ ነህ ፡ ሁሌ ፡ ያማትለወጥ ፡ ፍቅር ፡ ነህ
ፍቅር ፡ ነህ ፡ አንተ ፡ ዛሬም
ፍቅር ፡ ነህ ፡ አንተ ፡ ዛሬም
መልካም ፡ ነህ ፡ አንተን ፡ ዛሬም
መልካም ፡ ነህ ፡ አንተን ፡ ዛሬም
ልዩ ፡ ነህ ፡ አንተ ፡ ዛሬም
ልዩ ፡ ነህ ፡ አንተ ፡ ዛሬም
ወዳጅ ፡ ነህ ፡ አንተ ፡ ዛሬም
ወዳጅ ፡ ነህ ፡ አንተ ፡ ዛሬም
አንተ ፡ ዛሬም
አንተ ፡ ዛሬም

Поcмотреть все песни артиста

Другие альбомы исполнителя

Похожие исполнители