Kishore Kumar Hits

Yosef kassa - Kengidema текст песни

Исполнитель: Yosef kassa

альбом: Kidan Alegn


ፊቴ የቆመውን ባሕር
ያኔ አሳልፎኝ ነበር
ዛሬስ ደግሞ ሌላው ቢገጥመኝ
በየተራ ቢሰለፍብኝ
ዓይኔን ማንከራተቱን ትቼ
ልምታ ከበሮዬን አንስቼ
የሰልፉ ጌታ ከእኔ ጋር ነው
ዛሬም ጠላቴን ሊያዋርደው
ፊቴ የቆመውን ባሕር
ያኔ አሳልፎኝ ነበር
ዛሬስ ደግሞ ሌላው ቢገጥመኝ
በየተራ ቢሰለፍብኝ
ዓይኔን ማንከራተቱን ትቼ
ልምታ ከበሮዬን አንስቼ
የሰልፉ ጌታ ከእኔ ጋር ነው
ዛሬም ጠላቴን ሊያዋርደው
ያሻገረኝ ጌታ ያን የትላንቱን
ያን የትላንቱን ያን የትላንቱን
አሁንም ይሰራል ያን ሃይሉን ሳምን
ያን ሃይሉን ሳምን ያን ሃይሉን ሳምን
በእውነት ላመልከው ከልቤ ስነሳ
ከልቤ ስነሳ ከልቤ ስነሳ
ሁሉን አሳመረው የይሁዳ አንበሳ
የይሁዳ አንበሳ የይሁዳ አንበሳ
ከእንግዲህማ ወስኗል ልቤ
ከእንግዲህማ ምንም ላይፈራ
ከእንግዲህማ ጌታ ኢየሱስ እያለ ከእኔ ጋራ
ከእንግዲህማ ሌላውን አልሰማም
ከእንግዲህማ ከንቱ ነውና
ከእንግዲህማ እዘምራለው ከልቤ ለእርሱ ምሥጋና
ከልቤ ለእርሱ ምሥጋና ከልቤ ለእርሱ ምሥጋና
ኢየሱስ ጌታ ነውና ኢየሱስ ጌታ ነውና
ከልቤ ለእርሱ ምሥጋና ከልቤ ለእርሱ ምሥጋና
ኢየሱስ ጌታ ነውና ኢየሱስ ጌታ ነውና
ፊቴ የቆመውን ባሕር
ያኔ አሳልፎኝ ነበር
ዛሬስ ደግሞ ሌላው ቢገጥመኝ
በየተራ ቢሰለፍብኝ
ዓይኔን ማንከራተቱን ትቼ
ልምታ ከበሮዬን አንስቼ
የሰልፉ ጌታ ከእኔ ጋር ነው
ዛሬም ጠላቴን ሊያዋርደው
የቆመው ተራራ ፊቴ ተከምሮ ፊቴ ተከምሮ
አይመስልም ሚታለፍ እንደሚከብድ ሆኖ እንደሚከብድ ሆኖ
ለእኔ እንጂ ለአምላኬ መቼ አስቸገረው መቼ አስቸገረው
በተአምራቱ ሁሉን ሜዳ አደረገው ሁሉን ሜዳ አደረገው
ከእንግዲህማ ወስኗል ልቤ
ከእንግዲህማ ምንም ላይፈራ
ከእንግዲህማ ጌታ ኢየሱስ እያለ ከእኔ ጋራ
ከእንግዲህማ ሌላውን አልሰማም
ከእንግዲህማ ከንቱ ነውና
ከእንግዲህማ እዘምራለው ከልቤ ለእርሱ ምሥጋና
ከልቤ ለእርሱ ምሥጋና ከልቤ ለእርሱ ምሥጋና
ኢየሱስ ጌታ ነውና ኢየሱስ ጌታ ነውና
ከልቤ ለእርሱ ምሥጋና ከልቤ ለእርሱ ምሥጋና
ኢየሱስ ጌታ ነውና ኢየሱስ ጌታ ነውና
ከልቤ ለእርሱ ምሥጋና ከልቤ ለእርሱ ምሥጋና
ኢየሱስ ጌታ ነውና ኢየሱስ ጌታ ነውና
ከልቤ ለእርሱ ምሥጋና ከልቤ ለእርሱ ምሥጋና
ኢየሱስ ጌታ ነውና ኢየሱስ ጌታ ነውና

Поcмотреть все песни артиста

Другие альбомы исполнителя

Похожие исполнители