አዝ ፦ የእኔ ፡ ነህ (፫x) ፡ የማለውጥህ
ጌታዬ ፡ የእኔ ፡ ነህ
የአንተው ፡ ነኝ (፫x) ፡ የማትተወኝ
እኔስ ፡ የአንተው ፡ ነኝ
ምጫዬ ፡ ነህ ፡ የምወድህ
ከአንተ ፡ ሌላ ፡ ላልፈልግህ
ሕይወቴን ፡ ለወጥከው ፡ ወድሃለው ፡ አልከኝ
ሰላምን ፡ ሰጥተኽኝ ፡ ልጅህ ፡ አደረከኝ (፪x)
ማግኘት ፡ ማጣቴ ፡ መውጣት ፡ መውረዴ
አይለየኝም ፡ ከአንተ ፡ ፍቅር
እንዴት ፡ ይኬዳል ፡ ወዴት ፡ ይኬዳል
ከአንተ ፡ የሕይወት ፡ ቃል ፡ እያለ
አልመኘውም ፡ አልፈልገውም ፡ አንተ ፡ የሌለህበትን
ዘመኔ ፡ ይለቀ ፡ ከአንተ ፡ ጋር ፡ ሆኜ ፡ የእውነት ፡ እየወደድኩህ
እኔማ ፡ ወዴት ፡ እሄዳለው
እኔማ ፡ ማሄጃም ፡ የለኝም
እኔማ ፡ ከአንተ ፡ ተለይቼ
እኔማ ፡ ሕይወትምሰላም ፡ የለኝም (፪x)
አዝ ፦ የእኔ ፡ ነህ (የእኔ ፡ ነህ) (፫x) ፡ የማለውጥህ
ጌታዬ ፡ የእኔ ፡ ነህ
(የአንተው ፡ ነኝ) የአንተው ፡ ነኝ (፫x) ፡ የማትተወኝ
(እኔስ ፡ የአንተው ፡ ነኝ)
አልፈልግም ፡ ከአንተ ፡ ሌላ
ምን ፡ ሊጠቅመኝ ፡ ምን ፡ ሊረባ
ተመችተኽኛል ፡ አንተ ፡ የእኔ ፡ ፍቅር
አንተው ፡ ትበቃለህ ፡ ብቻህን ፡ እግዚአብሔር (፪x)
ማግኘት ፡ ማጣቴ ፡ መውጣት ፡ መውረዴ
አይለየኝም ፡ ከአንተ ፡ ፍቅር
እንዴት ፡ ይኬዳል ፡ ወዴት ፡ ይኬዳል
ከአንተ ፡ የሕይወት ፡ ቃል ፡ እያለ
አልመኘውም ፡ አልፈልገውም ፡ አንተ ፡ የሌለህበትን
ዘመኔ ፡ ይለቀ ፡ ከአንተ ፡ ጋር ፡ ሆኜ ፡ የእውነት ፡ የወደድኩህ
(እኔማ) እኔማ ፡ ወዴት ፡ እሄዳለው
እኔማ ፡ ማሄጃም ፡ የለኝም
እኔማ ፡ ከአንተ ፡ ተለይቼ
እኔማ ፡ ሕይወትምሰላም ፡ የለኝም (፪x)
Поcмотреть все песни артиста
Другие альбомы исполнителя