Kishore Kumar Hits

Dagi Tilahun - Alegn текст песни

Исполнитель: Dagi Tilahun

альбом: Lela Lela


ሳስበው ፡ ልቤ ፡ ተነሳ
ውለታው ፡ እንዴት ፡ ይረሳ
ምክነያቱ ፡ እንዲህ ፡ መሆኔ
ስላለኝ ፡ ጌታ ፡ ከጎኔ (፪x)
አዝ፦ አለኝ ፡ ጌታ
አለኝ ፡ ኢየሱስ (፬x)
ያ ፡ ሲሄድ ፡ መቶ ፡ ሳይቆይ
ሲሸሸኝ ፡ ከሩቅ ፡ አይቶኝ
ጌታ ፡ ግን ፡ ቤቴ ፡ ገብቶ
አሳየኝ ፡ ሁሉን ፡ ሰርቶ (፪x)
አሳየኝ ፡ ሁሉን ፡ ሰርቶ (፬x)
አለኝ ፡ ሚራራ
አለኝ ፡ የሚያዝን
አለኝ ፡ ሁል ፡ ጊዜ
አለኝ ፡ ልቡ ፡ ቅን
አለኝ ፡ አይከዳ
አለኝ ፡ አይተወኝ
አለኝ ፡ ያለሱ
አለኝ ፡ ማን ፡ አለኝ
አዝ፦ አለኝ ፡ ጌታ
አለኝ ፡ ኢየሱስ (፬x)
አይደለም ፡ እግረ ፡ መንገዴን
አምላኬን ፡ እኔስ ፡ መውደዴ
አለቴ ፡ ከሆነኝ ፡ ውዴ
ሰው ፡ ባለው ፡ አይኮራም ፡ እንዴ
አይደለም ፡ እግረ ፡ መንገዴን
አምላኬን ፡ እኔስ ፡ መውደዴ
አለቴ ፡ ከሆነኝ ፡ ውዴ
ባምላኬ ፡ አልኮራም ፡ እንዴ
አለኝ ፡ ሚራራ
አለኝ ፡ የሚያዝን
አለኝ ፡ ሁል ፡ ጊዜ
አለኝ ፡ ልቡ ፡ ቅን
አለኝ ፡ አይከዳ
አለኝ ፡ አይተወኝ
አለኝ ፡ ያለሱ
አለኝ ፡ ማን ፡ አለኝ
አዝ፦ አለኝ ፡ ጌታ
አለኝ ፡ ኢየሱስ (፬x)
አልፈራም ፡ ጌታ ፡ እንደሌለው
ጠላቴ ፡ ይጣ ፡ የሚለው
መንደሬን ፡ እሳቱ ፡ ከቧል
እኔ ፡ ያለኝ ፡ ከሰው ፡ ይለያል (፪x)
ያ ፡ ሲሄድ ፡ መቶ ፡ ሳይቆይ
ሲሸሽኝ ፡ ከሩቅ ፡ አይቶኝ
ጌታ ፡ ግን ፡ ቤቴ ፡ ገብቶ
አሳየኝ ፡ ሁሉን ፡ ሰርቶ (፪x)
አሳየኝ ፡ ሁሉን ፡ ሰርቶ (፬x)

Поcмотреть все песни артиста

Другие альбомы исполнителя

Похожие исполнители