Kishore Kumar Hits

Mesfin Gutu - Wuletaw Alebegne текст песни

Исполнитель: Mesfin Gutu

альбом: Talefe Ya Zemen, Vol. 4


በጠላቴ መንደር በድል ላራመደኝ ኦሆ ላራመደኝ ኦሆ ላራመደኝ
እኔስ የዚህ ጌታ ውለታው አለብኝ ኦሆ አለብኝ ኦሆ አለብኝ
በክብር ላይ ክብር ክብርን ላለበሰኝ ኦሆ ላስታጠቀኝ ኦሆ ላስታጠቀኝ
ምነው ከዚህ በላይ እኔስ በሆንኩለት ኦሆ በሆንኩለት ኦሆ በሆንኩለት
ኦሆ በሆንኩለት ኦሆ በሆንኩለት ኦሆ በሆንኩለት ኦሆ በሆንኩለት
ዘመኑ የድል ነው የመከናዎን
ከአምላኬ የሰማሁት በመንፈስ ያወኩት የተረዳሁት
ዘመኑ የድል ነው የመከናዎን
ዘመኑ የድል ነው የመከናዎን
ዘመኑ የድል ነው የመከናዎን
ከአምላኬ የሰማሁት በመንፈስ ያወኩት የተረዳሁት
ዘመኑ የድል ነው የመከናዎን
ዘመኑ የድል ነው የመከናዎን

በጠራራ ጸሐይ ደመናም ሳይታይ ኦሆ ደመናም ሳይታይ ኦሆ ደመናም ሳይታይ
ምንጭን አፈለቀ ጌታ ከዓለቱ ላይ ኦሆ ጌታ ከዓለቱ ላይ ኦሆ ጌታ ከዓለቱ ላይ
እኔ ምስክር ነኝ ከዓለቱ ጠጥቼ ኦሆ ከዓለቱ ጠጥቼ ከዓለቱ ጠጥቼ
ዘመኑ የድል ነው እላለሁኝ ዛሬ ኦሆ እላለሁኝ ዛሬ
ኦሆ እላለሁኝ ዛሬ
ኦሆ እላለሁኝ ዛሬ
ኦሆ እላለሁኝ ዛሬ
ኦሆ እላለሁኝ ዛሬ

ተረጋጋሁ መንፈሱ ሲነካኝ ተረጋጋሁ
ተረጋጋሁ ቅባቱ ሲነካኝ ተረጋጋሁ
አመለጥኩኝ ወዳጄን ሰምቼው አመለጥኩኝ
አመለጥኩኝ ጌታዬን ሰምቼው አመለጥኩኝ
ተረጋጋሁ መንፈሱ ሲነካኝ ተረጋጋሁ
ተረጋጋሁ ቅባቱ ሲነካኝ ተረጋጋሁ
አመለጥኩኝ ወዳጄን ሰምቼው አመለጥኩኝ
አመለጥኩኝ ጌታዬን ሰምቼው አመለጥኩኝ

Поcмотреть все песни артиста

Другие альбомы исполнителя

Похожие исполнители