Kishore Kumar Hits

Daniel Amdemichael - ታላቅ ነህ текст песни

Исполнитель: Daniel Amdemichael

альбом: ባንተ ብርታት


ታላቅ ነህ አምላኬ ታላቅ ነህ ሁሉን የምትችል
ንጉሥ ነህ ወዳጄ ንጉሥ ነህ ፀንተህ የምትኖር
ከምልህም በላይ አንተ ታላቅ ነህ
ቃላት የለኝ አምላኬ ልገልፅልህ
እንዴት ላውራው እንዴት ልተርከው
ሥራህ ከአይምሮየ በላይ ነው
ከማወራልህ በላይ አንተ ታላቅ ነህ
ቃላት የለኝ አምላኬ ልገልፅልህ
እንዴት ላውራው እንዴት ልተርከው
ሥራህ ከአይምሮየ በላይ ነው
ካቻምናውን አምናን ኣሻግሮ
በክንፈቹ እኔን ሰውሮ
አልተወኝም ብዙ ረድቶኛል
ምህረቱ አቁሞኛል
ምህረቱ ነው
ምህረቱ ነው አሀሀ
ታላቅ ነህ አምላኬ ታላቅ ነህ ሁሉን የምትችል
ንጉሥ ነህ ወዳጄ ንጉሥ ነህ ፀንተህ የምትኖር
ከምልህም በላይ አንተ ታላቅ ነህ
ቃላት የለኝ አምላኬ ልገልፅልህ
እንዴት ላውራው እንዴት ልተርከው
ሥራህ ከአይምሮየ በላይ ነው
ከማወራልህ በላይ አንተ ታላቅ ነህ
ቃላት የለኝ አምላኬ ልገልፅልህ
እንዴት ላውራው እንዴት ልተርከው
ሥራህ ከአይምሮየ በላይ ነው
ጽድቅ የለኝም የኔ የምለው
የምመካበት የምቆጥረው
ግን ምህረቱ በእኔ አበሰረ
ሓያል ክንዱ እኔን ቀጠረ
ምህረቱ ነው
ምህረቱ ነው አሀሀ ...
ታላቅ ነህ አምላኬ ታላቅ ነህ ሁሉን የምትችል
ንጉሥ ነህ ወዳጄ ንጉሥ ነህ ፀንተህ የምትኖር
ከምልህም በላይ አንተ ታላቅ ነህ
ቃላት የለኝ አምላኬ ልገልፅልህ
እንዴት ላውራው እንዴት ልተርከው
ሥራህ ከአይምሮየ በላይ ነው
ከማወራልህ በላይ አንተ ታላቅ ነህ
ቃላት የለኝ አምላኬ ልገልፅልህ
እንዴት ላውራው እንዴት ልተርከው
ሥራህ ከአይምሮየ በላይ ነው ...
ከእናት ከአባት በላይ እየራራ
ማንን ጥሎ ረስቶ ያውቃል
ተድግፍላች ነፍሴ በኢየሱስ
በታላቁ በሰላም ንጉሥ
ተደግፍያለሁ ...
ታላቅ ነህ አምላኬ ታላቅ ነህ ሁሉን የምትችል
ንጉሥ ነህ ወዳጄ ንጉሥ ነህ ፀንተህ የምትኖር
ከምልህም በላይ አንተ ታላቅ ነህ
ቃላት የለኝ አምላኬ ልገልፅልህ
እንዴት ላውራው እንዴት ልተርከው
ሥራህ ከአይምሮየ በላይ ነው
ከማወራልህ በላይ አንተ ታላቅ ነህ
ቃላት የለኝ አምላኬ ልገልፅልህ
እንዴት ላውራው እንዴት ልተርከው
ሥራህ ከአይምሮየ በላይ ነው ...
ግርማህ ከአይምሮየ በላይ ነው
ምክርህ ከአይምሮየ በላይ ነው
ሥራህ ከአይምሮየ በላይ ነው

Поcмотреть все песни артиста

Другие альбомы исполнителя

Похожие исполнители