Внимание! Перевод текстов выполнен автоматически. Возможны неточности и неполнота перевода. Мы прилагаем все усилия для обеспечения точности перевода, но рекомендуем использовать его только в качестве общего ориентира.
አዝ: - እርሱ ፡ ነው ፡ የደሃ ፡ ደግ ፡ ወዳጅ ፡ የባልቴቶች ፡ ዳኛЭто: - он из тех, кто судит по виджетам в стиле Idea.ድሃውን ፡ ምግቡን ፡ የሚያጐርሰው ፡ ጾሙን ፡ እንዳይተኛПлохая еда, которую умитару действительно распространен.የተጣለውን ፡ አይቶ ፡ የማያልፍ ፡ ከትቢያ ፡ ሚያነሳውБатальон, это униап КОРБА, этоእሩህሩህ ፡ ነው ፡ ጌታКисть Господаወዳጅ ፡ ዘመድ ፡ ገፍቶ ፡ ላራቀውСтраховка от гаджета осталась большойኢየሱስ ፡ ይደርስለታል ፡ አምላኬ ፡ ይደርስለታልИисус олицетворяет моего безличного Богаልቡን ፡ ሃዘን ፡ በጣም ፡ ለጐዳውЛегкое горе Майкла Лондонаመጽናናት ፡ ይሆንለታል (፪x)Утешение от него (2 раза)ማረፊያ ፡ ነው ፡ ለተጣለው ፡ ሰውАэропорт бойца батальонаአይተናል ፡ እንባውን ፡ ሲያብሰው (፪x)Ки-хаб Шиацу (2 раза)ከቅዱሳን ፡ መሃል ፡ ሲያቆመውСвятые времен годаሲያከብረው ፡ ሞገስ ፡ ሲሆነው (፪x)Абу пиплз ты (2 раза)ድንቅ ፡ ፍቅሩን ፡ አይቻለሁ ፡ መጠጊያ ፡ ሆኖኝ ፡ መድህኔЭто чудесно любить, я видел material house machineወጀቡ ፡ እንዳያንገላታኝ ፡ ኢየሱስ ፡ ሲቆም ፡ ከጐኔВеб-Анданте Хесус видел standing Koreaባወራው ፡ ቃላት ፡ ያጥረኛል ፡ ብቆጥረው ፡ የእርሱን ፡ ውለታСила слов бокового брата его, чтоእንዲያው ፡ ላመስግነው ፡ እንጂ ፡ በጠዋት ፡ ደግሞም ፡ በማታАнальное меню не между Также ночьюአዝ: - እርሱ ፡ ነው ፡ የደሃ ፡ ደግ ፡ ወዳጅ ፡ የባልቴቶች ፡ ዳኛЭто: - он из тех, кто судит по виджетам в стиле Idea.ድሃውን ፡ ምግቡን ፡ የሚያጐርሰው ፡ ጾሙን ፡ እንዳይተኛПлохая еда, которую умитару действительно распространен.የተጣለውን ፡ አይቶ ፡ የማያልፍ ፡ ከትቢያ ፡ ሚያነሳውБатальон, это униап КОРБА, этоእሩህሩህ ፡ ነው ፡ ጌታКисть Господаቸርነቱን ፡ ያውራ ፡ የቀመሰው ፡ ይዘምር ፡ እንደኔ ፡ ያለው (፪x)Чарльтон пульт, а не передние предметы, зачем тебе это (2 раза)ማቁን ፡ ቀዶ ፡ ደስታ ፡ ያስታጠቀው ፡ ምህረቱ ፡ ሰው ፡ ያደረገው (፪x)Молодой каталог operation joy о том человеке, которого он сделал (2 раза)ምንም ፡ የለም ፡ የኔ ፡ የምለው ፡ አንድ ፡ ሁለት ፡ ብዬ ፡ ምቆጥረው (፪x)Чего нет за одну-две минуты (2 раза)ጽድቄም ፡ ቅድሳዬ ፡ እርሱ ፡ ነው ፡ በመስቀል ፡ ለእኔ ፡ የሞተውПочка умирает, он от креста передо мной умер.በመስቀል ፡ ሁሉን ፡ የሰራውПересекать сериюሁሉም ፡ ነገር ፡ ተፈጸመ ፡ ተፈጸመ ፡ ያለ ፡ ለታВсе было исполнено, было исполнено в центре вниманияአሮጌው ፡ ማንነት ፡ አልፎ ፡ በአዲሱ ፡ ሕይወት ፡ ተተካСтарая идентичность в новой жизниአፋቸው ፡ ምሥጋና ፡ ሰማ ፡ ኢሄ ፡ ሚስጥር ፡ የገባቸውМексиканский Апатоу, подобный раю в በተገባቸውበትንሳኤው ፡ የለበሱት ፡ ኢየሱስ ፡ ሁኖ ፡ ኑሯቸውБейнеу, хотя Иисус И НЕ кормилицаለእኔስ ፡ ብርሃን ፡ በርታልኛለች ፡ ከሰማይ ፡ ድምቅ ፡ እያለች (፪x)Одалживает свет, Переворачивает небесный диск እያለች (2 раза)ጨለማውን ፡ እየገፈፈች ፡ የጌታን ፡ ጽድቅ ፡ እያሳየች ፤ የአምላኬን ፡ ጽድቅ ፡ እያሳየችТьма, поэтому Господь предубеждает праведность: я напишу на нем псевдонимы праведностиየመስቀሉ ፡ ስራ ፡ ስገለጥ ፡ በሕይወቴ ፡ እውነት ፡ ሲበራПерекрестная работа в моей жизни, настоящая Сибирьአስታረቀኝ ፡ ከአምላኬ ፡ ጋራ ፡ ይዘመር ፡ ይሄስ ፡ ይወራ (፪x)Восточная камера - это твои изомеры (2 раза)ምሰጠው ፡ አንዳች ፡ የእልኝም ፡ ማን ፡ ልበለው ፡ መድሃኒቴንThe every day who Blu meehaniteምሥጋናን ፡ ሰላም ፡ ደስታን ፡ እርካታን ፡ ሞልቷል ፡ ሕይወቴንМексиканский мир, радость и многие другие моделируют мою жизньልቀኝለት ፡ አዲስ ፡ ቅኔን ፡ ይበልጣል ፡ እርሱ ፡ የፈቀደውНедавние новые стихи больше, чем он, онለሥሙ ፡ ምሥጋና ፡ ይሁን ፡ ለኢየሱስ ፡ ጌታ ፡ ለሆነውМенее мексиканский, однако Иисус Господь дляአዝ: - እርሱ ፡ ነው ፡ የደሃ ፡ ደግ ፡ ወዳጅ ፡ የባልቴቶች ፡ ዳኛЭто: - он из тех, кто судит по магазинам виджетов в стиле Idea.ድሃውን ፡ ምግቡን ፡ የሚያጐርሰው ፡ ጾሙን ፡ እንዳይተኛПлохая еда, которую обычно едят умитару.የተጣለውን ፡ አይቶ ፡ የማያልፍ ፡ ከትቢያ ፡ ሚያነሳውБатальон это униап КОРБА, которыйእሩህሩህ ፡ ነው ፡ ጌታКисть Господа