Внимание! Перевод текстов выполнен автоматически. Возможны неточности и неполнота перевода. Мы прилагаем все усилия для обеспечения точности перевода, но рекомендуем использовать его только в качестве общего ориентира.
ሰላም ፡ ነው ፡ ከጌታ ፡ ጋር ፡ ውሎ ፡ ማደርМир Господень Воле твоейመልካም ፡ አምላክ ፡ በእቅፉ ፡ ይዞኛልБлагой Бог заберет Исайюአልሻም ፡ ምንም ፡ ከእርሱ ፡ ሌላ ፡ ወዳጅ ፡ የለምАлама, Какого у него другого нетፍቅሩ ፡ ከጨለማ ፡ ስቦ ፡ አውጥቶኛልЛюблю тьму, поэтому авторሁሉን ፡ በሚችለው ፡ አምላክ ፡ ጥላ ፡ ስር ፡ አድራለሁБожья тень под адалойከክንፎቹ ፡ በታች ፡ እተማመናለሁКитайцы внизу уверены в себеጌታ ፡ መልካም ፡ አምላክ ፡ ነው (ኦሆሆሆ)Господь добрый Бог в (охохох)ጌታ ፡ መልካም ፡ አምላክ ፡ ነውГосподь добрый Бог вሰላምን ፡ ይሿታል ፡ በወርቅ ፡ በብር ፡ ሊያገኟትМирный год с золотым пределомበዓልማዝ ፡ በዕንቁ ፡ አትመጣም ፡ ምን ፡ ያህል ፡ ቢያፈሱላትПротиворечит карандашам, что такое биорезонансከእግዚአብሔር ፡ የታረቀ ፡ እርሱ ፡ ነው ፡ የዘየደБога там он использовалበአምላክ ፡ ሰላም ፡ ይጠግባል ፡ በመንገዱ ፡ የሄደ (፪x)Бога мира неразборчиво, Швейцария (2 раза)በፈቃዱ ፡ የሄደ (፪x)Лицензия Швейцария (2 раза)ሰላም ፡ ነው ፡ ከጌታ ፡ ጋር ፡ ውሎ ፡ ማደርМир Господень Воле твоейመልካም ፡ አምላክ ፡ በእቅፉ ፡ ይዞኛልБлагой Бог заберет Исайюአልሻም ፡ ምንም ፡ ከእርሱ ፡ ሌላ ፡ ወዳጅ ፡ የለምАлама, Какого у него другого виджета нетፍቅሩ ፡ ከጨለማ ፡ ስቦ ፡ አውጥቶኛልЛюбите тьму, такой авторሁሉን ፡ በሚችለው ፡ አምላክ ፡ ጥላ ፡ ስር ፡ አድራለሁБожья тень под адалойከክንፎቹ ፡ በታች ፡ እተማመናለሁКитайцы внизу уверены в себеጌታ ፡ መልካም ፡ አምላክ ፡ ነው (ኦሆሆሆ)Господь добрый Бог в (охохох)ጌታ ፡ መልካም ፡ አምላክ ፡ ነውГосподь Милосердный изሆድ ፡ በእንጀራ ፡ ቢሞላ ፡ ገላም ፡ ምርጡን ፡ ቢለብስHot banner Villa gal The Best billionየነፍስ ፡ ጐዶሎ ፡ አይሞላም ፡ ሰው ፡ ሁሉን ፡ ቢያግበሰብስSoul real items man the viagrasalesሰማያዊው ፡ ደስታ ፡ አምላክ ፡ ከላይ ፡ የላከውНебесная радость, которую послал Всевышнийሰላም ፡ ማለት ፡ ኢየሱስ ፡ ነው ፡ ተሰፍሮ ፡ የማይለካው (፪x)Мир означает Иисуса из Тесоро, Ямайка (2 раза)ሰው ፡ ዓለምን ፡ አትርፎ ፡ ውድ ፡ ነፍሱን ፡ ቢያዶላትЧеловек, мировое метро, дорогой его Балатከቶ ፡ ምን ፡ ይጠቅመዋል ፡ መጨረሻው ፡ ነው ፡ ጥፋት, И какое внутреннее последнее разрушениеብሩክ ፡ ትሁን ፡ ያቺ ፡ ቀን ፡ ወንጌል ፡ የሰማሁባትБрюс, который день евангельского сенатаበክርስቶስ ፡ መስቀል ፡ ስራ ፡ ከአምላክ ፡ ጋር ፡ የታረቅኩባት (፪x)Крест Христа, направь Бога к цели (2 раза)ወንጌል ፡ የሰማሁባት ፡ አሄ ፡ ሰላም ፡ ያገኘሁባትЕвангелие является аргументом в пользу мираሰላም ፡ ነው ፡ ከጌታ ፡ ጋር ፡ ውሎ ፡ ማደርМир Господень по твоей волеመልካም ፡ አምላክ ፡ በእቅፉ ፡ ይዞኛልБлагой Бог принимает Исайюአልሻም ፡ ምንም ፡ ከእርሱ ፡ ሌላ ፡ ወዳጅ ፡ የለምАлам, какого у него другого виджета нетፍቅሩ ፡ ከጨለማ ፡ ስቦ ፡ አውጥቶኛልЛюблю тьму, поэтому авторሁሉን ፡ በሚችለው ፡ አምላክ ፡ ጥላ ፡ ስር ፡ አድራለሁБожья тень под адалойከክንፎቹ ፡ በታች ፡ እተማመናለሁКитаец внизу уверенጌታ ፡ መልካም ፡ አምላክ ፡ ነው (ኦሆሆሆ)Господь добрый Бог в (охохох)ጌታ ፡ መልካም ፡ አምላክ ፡ ነውГосподь добрый Бог в