Kishore Kumar Hits

Daniel Amdemichael - Haleluya Lebel текст песни

Исполнитель: Daniel Amdemichael

альбом: Yesew Eje Yelelebet

Внимание! Перевод текстов выполнен автоматически. Возможны неточности и неполнота перевода. Мы прилагаем все усилия для обеспечения точности перевода, но рекомендуем использовать его только в качестве общего ориентира.

ኢየሱስ ፡ ክርስቶስ ፡ የሕይወቴ ፡ ጌታ ፡ ኦሆИисус Христос, жизнь моя, Господь на рынкеጽኑ ፡ መሰረቴ ፡ የነፍሴ ፡ መከታСуровые годы Maseratiየራራልኝ ፡ ቀድሞ ፡ በፍቅሩ ፡ የሳበኝУрал, любовь сатиноваяጨለማዬን ፡ ገፎጭ ፡ በብርሃን ፡ ያኖረኝЧистота для света, которую мы должны иметьቅኔን ፡ ጨመረልኝ ፡ በአፌПоэзия Изумруда моих устለክብሩ ፡ እንድዘምር ፡ ከልቤСлава Интеллекта близкаምሥጋናውን ፡ ደግሞ ፡ እንዳወራМексиканец также андареአብሬ ፡ እንዳመልከው ፡ ከቅዱሳን ፡ ጋራЯ и мои Святыеከአሪያም ፡ ወረደ ፡ መንፈሱОбодряющий духልቤን ፡ አደረገው ፡ መቅደሱМое сердце - храмአቤት ፡ የአምላክ ፡ ፍቅር ፡ ምህረቱБог любви тамኢኸው ፡ ልጅ ፡ አደረገኝ ፡ እንድኖር ፡ በቤቱПрошу обращаться к другим гражданамከቁጥር ፡ ያለፈ ፡ ቸርነት ፡ ሠማያዊ ፡ ፀጋን ፡ አሄВ прошлом старший Северянин Грейс анአምላኬ ፡ ሰጥቶኛል ፡ የዘለዓለም ፡ ሕይወትГосподи боже мой, правда? и это вечная жизньማዳኑን ፡ በእኔ ፡ ላይ ፡ ገለጠЧто означает для меня эта табличкаበደሙ ፡ ቀደሰኝ ፡ አሄВ его Кодексах анኢየሱስ ፡ ሕይወቴን ፡ መልካም ፡ አደረገИисус, жизнь моя, благой онምድር ፡ እልል ፡ ትበል ፡ ለንጉሡЗемля, Господь, Узри волю Царяሠማይም ፡ ያጨብጭብ ፡ ለቅዱሱЧеловеколюбивый АББАТ тотሁሉንም ፡ በኃይሉ ፡ የፈጠረውВсю власть сотворилየዘለዓለም ፡ ዓለም ፡ መንግሥት ፡ የእግዚአብሔር ፡ ነውИ это вечно мир Божий наማዳኑን ፡ ልዘምር ፡ ከፍ ፡ ላድርገውСмысловом уровне и какከምርጦቹ ፡ ጋራ ፡ ላመስግነውВ центре менюየጠለቀ ፡ ፍቅሩንም ፡ ልናገርБелорусский праздник нижнего бельяከሠማይ ፡ በምድር ፡ ታላቅ ፡ ስሙ ፡ ይክበርТема земля великое имя Айсбергፍቅሩን ፡ አፈሰሰ ፡ ማዳኑን ፡ ገለጠ ፡ እህВозникает любовь, означающая тарелку сестрыበመስቀል ፡ ላይ ፡ ሞቶ ፡ ምህረቱን ፡ አወጀКрест, он умер, район Шератонаእርሱን ፡ ያመነች ፡ ነፍ ፡ በሕይወት ፡ ትኖር ፡ ዘንድОн Игры жизни там, чтоቤዛ ፡ ለዓለሙ ፡ ሆነ ፡ የኀጢአት ፡ መሥዋዕትНаша настоящая жертва насыщенияሞትን ፡ ያሸነፈ ፡ ግድለኛ ፡ ማኅተሙን ፡ የፈታ ፡ ኃይለኛВпереди смерть геология Мартин Политические права могущественныйየነገሥታት ፡ ንጉሥ ፡ አንበሳ ፡ ምሥጋና ፡ የሚገባው ፡ ክብርና ፡ ሙገሳКороли король Лев мексиканец славы хвалаየጌቶቹ ፡ ጌታ ፡ ግርማዊ ፡ መንግሥት ፡ ከላይ ፡ ነው ፡ ሠማያዊИгры Господь славный вышестоящий из старшихፍጥረት ፡ በመገዛት ፡ የሚያከብረው ፡ የዓለም ፡ መድሃኒት ፡ ኢየሱስ ፡ ጌታ ፡ ነውСотворение, подчинение, подражатели, всемирная аптека, Иисус, Господьአቻ ፡ ይገኝለት ፡ መውደዱ ፡ አቤት ፡ የአምላክ ፡ ፍቅር ፡ አሄРавноценный агент, любовь, Бог, любовь,ከአእምሮ ፡ በላይ ፡ ነው ፡ ምህረት ፡ ተገዝቶ ፡ አሄКамера и милосердие начали видеть, иምክሩ ፡ ከሰው ፡ ጥበብ ፡ የላቀЧеловеческая мудрость продвинуласьማስተዋሉ ፡ ረቂቅ ፡ አሄМатеринский проект anይሄ ፡ ነው ፡ ጌታችን ፡ በክብር ፡ የደመቀЭто о Господе нашем слава офሃሌሉያ ፡ ልበል ፡ ላመስግነውМеню уровня Аллилуйяኃይልና ፡ ጥበብም ፡ የእግዚአብሔር ፡ ነውСила и мудрость Бога офሃሴት ፡ ታደርጋለች ፡ ዘወትር ፡ ነፍሴРадость ታደርጋለች часто, душа мояሁሌ ፡ እያቀረበች ፡ ክብርና ፡ ውዳሴВсегда восклицание слава, хвалаክብር ፡ ለሚገባው ፡ ክብር ፡ ይሁንСлава славе, однакоበዙፋኑ ፡ ላለው ፡ ኦ ፡ ልዘምርНа троне для уровня Оለአማልክት ፡ አምላክ ፡ ይሁን ፡ ስግደትНабор "Боги Бога"በሠማይ ፡ በምድር ፡ ኃይልና ፡ በረከትТема "Благословения земной силы"ሃሌሉያ ፡ ልበል ፡ ላመስግነውМеню уровня "Аллилуйя"ኃይልና ፡ ጥበብም ፡ የእግዚአብሔር ፡ ነው"Сила и мудрость Бога"ሃሴት ፡ ታደርጋለች ፡ ዘወትር ፡ ነፍሴРадость ታደርጋለች часто, душа мояሁሌ ፡ እያቀረበች ፡ ክብርና ፡ ውዳሴВсегда восклицание слава, хвалаክብር ፡ ለሚገባው ፡ ክብር ፡ ይሁንСлава славе, однакоበዙፋኑ ፡ ላለው ፡ ኦ ፡ ልዘምርНа троне для уровня Оለአማልክት ፡ አምላክ ፡ ይሁን ፡ ስግደትБоги Бога, однако, установленыበሠማይ ፡ በምድር ፡ ኃይልና ፡ በረከትТема "Благословения земной силы""አምልኮና ፡ ስግደት ፡ ይሁንለት"Набор для поклонения, однако"አምልኮ ፡ ስግደት ፡ ይሁንለትНабор для поклонения, однакоለንጉሡ ፡ ለንጉሡ"Король из-за короля"

Поcмотреть все песни артиста

Другие альбомы исполнителя

Похожие исполнители