Kishore Kumar Hits

Daniel Amdemichael - Amesegnalehu текст песни

Исполнитель: Daniel Amdemichael

альбом: Yesew Eje Yelelebet

Внимание! Перевод текстов выполнен автоматически. Возможны неточности и неполнота перевода. Мы прилагаем все усилия для обеспечения точности перевода, но рекомендуем использовать его только в качестве общего ориентира.

አመሰግናለሁ ፡ እግዚአብሔር ፡ አምላክ ፡ ንጉሥ ፡ ነውናБлагодарю тебя, Боже, боже, царь Бог.ሁሉን ፡ ይሁን ፡ ያለ ፡ ውብ ፡ አሮጐ ፡ የሰራው ፡ እርሱ ፡ ነውናОднако прекрасен сериал "Он Бог".ብቻውን ፡ የሚኖር ፡ በታላቅ ፡ ብርሃን ፡ ሰው ፡ በማይቀርበውЕдинственный современный великий человек света за то, чтоየፍጥረት ፡ መሰረት ፡ ተቆጣጣሪ ፡ ሁሉ ፡ በእጁ ፡ ነው (፪x)Создание Суперинтенданта, все в его руках (2 раза)ላመስግነው ፡ ቆሜ ፡ እንደገና ፡ ጥበብ ፡ ኃይልም ፡ የእርሱ ፡ ነውናМеню Я снова мудрость, сила, он Бог.ከንፈሮቼ ፡ ለእርሱ ፡ ይዘምሩ ፡ እስትንፋሴም ፡ ይሁን ፡ ለክብሩ (፪x)Конференция, посвященная его предмету, однако слава (2 раза)የእግዚአብሔር ፡ ቸርነት ፡ ምህረቱ ፡ ከቦኝ ፡ ነው ፡ ዛሬ ፡ ላይ ፡ መቆሜ ፡ አሄБожий север там один на сегодняшний день, это больше похоже наትንፋሼን ፡ መንገዴን ፡ በእጆቹ ፡ የያዘው ፡ ሆኖልኝ ፡ አቅሜ ፡ ሄሄСпособы, которыми сумки содержат честные вещи, становятся такимиወራት ፡ ተቆጠሩ ፡ አመታት ፡ አለፉ ፡ ዛሬም ፡ ዘምራለሁ ፡ አሄМесяцы, годы, сегодняшняя память,በሕይወት ፡ እንድኖር ፡ ስለፈቀደልኝ ፡ አመሰግናለሁ ፡ ሆሆЖизнь, забота о других гражданах, спасибо вам всемአቤት ፡ አቤት ፡ የእግዚአብሔር ፡ ቸርነት ፡ የእግዚአብሔር ፡ ምህረትБожий север Божьего Милосердияአቆመኝ ፡ እኔም ፡ ልስገድለትАргумент, который я предлагаю президентуእጄን ፡ ይዞኝ ፡ አምላኬ ፡ ወዶኛል ፡ ጌታ ፡ ራርቶልኛልИкона моей руки, мой Божественный инструмент, Господь Картолинаሳመልከው ፡ እጅግ ፡ ደስ ፡ ይለኛልКамелтое - это то, чтоሳመልከው ፡ እጅግ ፡ ደስ ፡ ይለኛል (፬x)Камелтое - это Господь (4 раза)አመጸኛው ፡ ጠላት ፡ ከሚወረውረው ፡ ጦር ፡ እያስመለጠኝ ፡ አሄАмазонка - враг иммиграции, Этоቀስት ፡ እየሰበረ ፡ እሳት ፡ እያጠፋ ፡ በእጁ ፡ እየከለለኝ ፡ ሆሆСтрела сломана, огненная черта в его руке, статьи всеከአቻምናን ፡ አልፌ ፡ አምናንም ፡ አልፌ ፡ ኢኸው ፡ በሕይወት ፡ አለሁ ፡ አሄКавказец жив, многие живы, я видел жизнь ес.ቀሪውን ፡ ዘመኔን ፡ እንዲባርክልኝ ፡ ጌታን ፡ አምነዋለሁ ፡ ሆሆОстальные люди, антидиарейные, Господь аминерало всехአቤት ፡ አቤት ፡ የእግዚአብሔር ፡ ቸርነት ፡ የእግዚአብሔር ፡ ምህረትБожий север божьего милосердияአቆመኝ ፡ እኔም ፡ ልስገድለትАргумент I, президентእጄን ፡ ይዞኝ ፡ አምላኬ ፡ ወዶኛል ፡ ጌታ ፡ ራርቶልኛልМоя ручная икона, мой Божественный инструмент, Господь Картолинаሳመልከው ፡ እጅግ ፡ ደስ ፡ ይለኛልКамелтое - это то, чтоሳመልከው ፡ እጅግ ፡ ደስ ፡ ይለኛል (፬x)Камелтое - это Господь (4 раза)የእግዚአብሔር ፡ ደግነት ፡ በምን ፡ ይመዘናል ፡ መለኪያስ ፡ አለው ፡ ዎይ ፡ አሄБожья доброта, какой праздник милосердия, Алма-уэй,ከጨለማው ፡ ዓለም ፡ አንድ ፡ ልጁን ፡ ሰጥቶ ፡ ታድጐኝ ፡ የለም ፡ ዎይ ፡ ሆሆТьма, мир, единый, его сын, все это невозможно, всеኢየሱስ ፡ ክርስቶስ ፡ የነፍሴ ፡ መድሃኒት ፡ የዓለሙ ፡ ቤዛ ፡ አሄИисус Христос, годы аптекарского грехопадения, Искупитель,በእርሱ ፡ ተመርጬ ፡ በደሙ ፡ ነጽቼ ፡ ቀረልኝ ፡ አበሳ ፡ ሆሆОн называет своей кровью Славный Берлин ежедневным напоминанием о том, что я злоупотребляю всемиአቤት ፡ አቤት ፡ የእግዚአብሔር ፡ ቸርነት ፡ የእግዚአብሔር ፡ ምህረትThe THE of god north of god Mercyአቆመኝ ፡ እኔም ፡ ልስገድለትАргумент, который я выдвигаю, президентእጄን ፡ ይዞኝ ፡ አምላኬ ፡ ወዶኛል ፡ ጌታ ፡ ራርቶልኛልМоя ручная икона, мой божественный инструмент, Господь картолинаሳመልከው ፡ እጅግ ፡ ደስ ፡ ይለኛልКамелтое а то, чтоሳመልከው ፡ እጅግ ፡ ደስ ፡ ይለኛል (፬x)Камелтое и Лорд (4 раза)"እንግዲስ ፡ እርምጃዬ ፡ የማስተዋል ፡ ይሁን ፡ ጌታ ፡ የሚከብርበት"Английский пошаговый флешмоб ", однако Господь выявляетየምድር ፡ ላይ ፡ ኑሮዬን ፡ በትዕግሥት ፡ ሮጬ ፡ የምጨርስበትЗемля, это самая горькая роза Севера, нехаризматичнаяበቀንም ፡ በማታም ፡ አምላኬን ፡ የመፍራት ፡ ጥበብ ፡ ይሁንልኝНочью Аллен, страх мудрости, Громየሮጥኩት ፡ ሩጫ ፡ በእሳት ፡ ስፈተን ፡ አይቃጠልብኝЭротическая гонка, огонь, открытая беседаቀኑ ፡ ደርሶ ፡ በዐይኔ ፡ እስካየው ፡ ድረስ ፡ የነፍሴን ፡ መድሃኒት ፡ ልገዛ ፡ በውነት ፡ ልስገድለትПроведите день, обращаясь к коллеге по сей день, президенту неравномерной аптеки light outውዱ ፡ ጌታ ፡ የእግዚአብሔር ፡ ልጅ ፡ ኢየሱስ ፡ ክርስቶስ (፪x)Вознесите хвалу Господу Богу Иисусу Христу (2 раза)ከፍ ፡ ይበል ፡ ለዘለዓለም ፡ ለዘለዓለም ፡ ይንገሥ"Этот уровень приведет к проглатыванию "

Поcмотреть все песни артиста

Другие альбомы исполнителя

Похожие исполнители